ፕ/ር መስፍን ወያኔዎች ስልጣን በፈቃዳቸው እንዲለቁ ከገደሉት ወንጀልና ከዘረፉት ንብረት ጋር በነጻ ይሂዱ ይላሉ

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም November 4 2017 በፌስቡክ የጻፉትን ከዚህ በታች ያንብቡ። ********* ለፌስቡክ ፈላፋስዎችና በራሳቸው ፈቃድ የጎሣ አለቆች ለሆኑ ጥያቄዎች ላቅርብ፡— 1. ወያኔ በፈቃዱ ሥልጣኑን ቢለቅ በሥልጣን ላይ ሆኖ ለፈጸመው ብልግና ሁሉ ለፍርድ ይቀርባል ወይ? 2. ወያኔ በፈቃዱ ከሥልጣን ቢወርድ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 27/2010) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ በተፈጸመ ጥቃት 26 ሰዎች ሲሞቱ 20 ደግሞ ቆሰሉ። የሟቾቹ እድሜ ከ18 ወር ሕጻን እስከ 77 ባለው ክልል ውስጥ ነው በተባለው በዚህ ጥቃት 8 የአንድ ቤተሰብ አባላትም መገደላቸው ታውቋል። ጥቃቱን የፈጸመውም የ26…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 27/2010)132 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኬንያ ናይሮቢ በፖሊስ መታሰራቸው ተነገረ። ኢትዮጵያውያኑ በሚኖሩበት መንደር ተከበው የታሰሩት በሕገወጥ መንገድ ወደ ኬንያ ገብታችኋል በሚል ነው። በዚሁ አይነት ተመሳሳይ ዘመቻ ሌሎች ተጨማሪ 67 ሰዎች በሌላ አካባቢ ናይሮቢ ውስጥ በጅምላ መታሰራቸው ታውቋል። ኢትዮጵያውያን ስደተኞቹ በኬንያ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 27/2010) ታዋቂው የእስልምና እምነት መምህር ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በቴሌቪዥን በሚያቀርቡት የእልምና ትምህርቶች የሚታወቁት እኚህ መምህርና ሰባኪ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትላንት ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል። ዛሬ በአዲስ አበባ ኮልፌ የሙስሊሞች መካነ መቃብር በሺዎች…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 27/2010)በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ በህወሀት መንግስት አማካኝነት ለማካለል በታቀደው የቅማንት አስተዳደር ጉዳይ ላይ የተጠራውን ስብሰባ ነዋሪው ረግጦ መውጣቱ ተገለጸ። ያለህዝበ ውሳኔና ፍቃድ በህወሀት መንግስት የተካለሉትን 42 ቀበሌዎች የሚያቅፈው የቅማንት ልዩ ዞን በሚል ለሚዋቀረው አዲሱ አስተዳደር በዋና ከተማነት በተመረጠችው…

ቅዳሜ ማታ በቁጥጥር ሥር የዋሉት የሳዑዲ ልዑላንና ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት እንዲሁም አላሙዲ መሬት ላይ ተኝተው የሚያሳይ ፎቶ ዴይሊ ሜይል በድረገጹ ላይ ለቋል። “ቂሊንጦ” በሚሰኝ ሁኔታ “አገልግሎት” እየተሰጣቸው እንደሆነ ከዴይሊ ሜይል ዘገባ ለመረዳት ይቻላል። “ከሳዑዲ መንግሥት ምንጮች የተገኘ” በማለት ዴይሊ ሜይል…

በውይይቱ ወቅት የተነሱ ጉዳዮች – በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ይባስ ብሎም በመንግስት የተጣለው የእርዳታ ክልከላ– የኦህዴድ አዲሱ የኢትዮጵያዊነት ትርክት ከአማራ እና ከኢትዮጲያ አንፃር– የኦህዴድ የባህርዳር ጉብኝት ከአማራ ህዝብ ጥቅምና መብት አንፃር– ብአዴን ትክክለኛ የአማራ ዉኪል መሆን የሚችልበት እድል አለን?–…

(ከአዳነ አጣናው) መለስ ዜናዊን በመንፈስ ቅሪተ-አካልነት ወክሎ የሚንቀሳቀሰው በረከት ሰሞዖን ስሞኑን ስራ ለቋል። ሆኖም ግን የስራ መልቀቂያ ያቀረበው በግፊት አና በትጽእኖ ሳይሆን ቀድም ሲል በወያኔ አመራር በተደረሰ ስምምነት መሰረት ነው። በወያኔ አጠራር “መሰረታዊ ለውጥ” (Far Reaching Change) ) ለማምጣት የወያኔው…

[embedded content] ይህ ከላይ ባያችሁት ቪዲዮ አማካይነት የተላለፈው የአንዲት ወጣት ኢትዮጵያዊት የዘረመል ምርመራ ውጤት ለአስገራሚው የኢትዮጵያውያን ትውልዶች የዘር ግንድ ⷅጥነት አንዱ ምሳሌ ሊሆን የሚችል ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ የራቁና የተሰበጣጠሩ የዘር ግንዶች ባለቤቶች ሆነን ሳለ ከሶስት ሺህ ዓመታት በላይ እድሜ…

 (ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) pdf ኢትዮጵያዊያን በተለይ ኣማራዎቹ እስከመቸ ድረስ በእንዝህላልነት እንደዚህ ያለ የተካነ አሳሳች፤ እርቃኑ የወጣ አጭበርባሪ የኦነግ ፕሮፓጋንዳዎች ተሎ ነቅቶበት ሊጥለው እንደሚችል እኔ ልገምት አልችልም። ተቃራኒ አፍራሽ ፕሮፐጋንዳ ካልተሰነዘረ በቀር ተሎ ሊነቃ የሚችል ኣይመስለኝም። ምክንያቱም ላብራራ።…

(ምስጋናው አንዱዓለም) በመጀመሪያ የህወሀት መሰረታዊ ባህርይና አላማ የመለወጥ አዝማሚያ አላሳየም። ይሄውም ህወሀት የትግራይን ህዝብ ነጻ ለማውጣት የተመሰረተ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል። ገና ከጅምሩ የትግራይ ህዝብ ነጻ እንዲወጣ የተፈለገው ከኢትዮጵያ ኢምፔሪያሊስት መንግስት (አሁን የሌለ)፤ ከትግራይ ኢትዮጵያኒስት መሳፍንት (አሁን የሌሉ)፤ ከጨቋኟ የአማራ ብሄር…
የማዳኛው ክኒን ኢትዮጵያዊነት ነው!

(ገብሬአል አዛ ተሰማ) የእኛን መኖር ማሳወቂያውና የማዳኛው ክኒን ኢትዮጵያዊነትነው። እንደ ሰው ለተፈጠረ ህሊና ላለው ፍጡር። በዚህ የአንድነት ቡቃያዎች የፍቅር መርከብ ሁሉም መሳፈር ይኖርበታል። የአማራና ኦሮሞ ህዝብ አንድነት ለኢትዮጵያ አንድነት ነው። ሆኖም ኢትዮጵያ ከዚህም በላይ ናት። የአፍር የትግራይ፣ የደቡብ፣ የቤኒሻንጉል፣ የጋምቤላና…