በዘመነ ትግሬ ወያኔ በ21ኛ ክ/ዘመን በአማራ ህዝብ እና ወላድ እናቶች እየተፈጸመ ያለ ሰቆቃ

(ጋሻው አገኝ) አንድም እናት በወሊድ ምክነያት መሞት የለባትም ይላል መፅሃፈ ወያኔ። የአማራን እናት ግን አያካትትም መፅሃፈ እውነታው! ይህ የምትመለከቱት ጋይንት ወረዳ የእናቶች ማዋለጃ ዘመናዊ ክኒሊክና መሳሪያ ነው። ብአዴን አማራን ወክሎ ከኦህዴድ ጋር እየተወያየ ነው አይደል?? በደቡብ ጎንደር ጋይንት ወረዳ የእናቶች…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 28/2010)ሰሜን ኮሪያ እያደረገች ባለችው የኒዩክለው ሙከራ ሳቢያ በሚፈጠረው አደገኛ መርዝ ያልተስተካከለ ሰውነት ያላቸው ሕጻናት እንደሚወለዱና በሕይወት መቆየትም እንደማይችሉ አንድ የምርምር ተቋም ይፋ አደረገ። ከሰሜን ኮሪያ ከድተው ወደ ደቡብ ኮሪያ የሄዱ ሰዎች ለምርምር ተቋሙ እንደገለጹት ወደ ስድስት ከሚደርሱና የኒዩክለር…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 28/2010)ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም “እንዘጭ እምቦጭ የኢትዮጵያ ጉዞ” የሚል መጽሀፍ ለሕትመት አበቁ። መጽሀፉ በኢትዮጵያ ሕዝብ አኗኗርና ህጸጾች ላይ እንዲሁም ባለፉትና በአሁኑ የአገዛዝ ችግሮች ላይ ያተኮረ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ አገዛዝን ማስወገድና መንቀል ብቻ ሳይሆን ሕጋዊ ስርአት መተካት ካልቻለና የግፍ አዙሪቱ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 28/2010) በደሴ ከተማ ዛሬ የስራ ማቆም መደረጉ ተገለጸ። በነጋዴዎች የተመታው የስራ ማቆም አድማ ባለፈው ዓመት ከተጣለው ዓመታዊ የቀን ግብር ጋር የተያያዘ ነው። በሌላ በኩል ዝዋይ በሚገኘው የካስትል ቢራ ፋብሪካ የሚሰሩ በሺህ የሚቆጠሩ ሰራተኞች የስራ ማቆም ከመቱ 10 ቀናት…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 28/2010)ሼህ መሀመድ አላሙዲንን ጨምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉት የሳውዲ ባለሃብቶችና ባለስልጣናት የታሰሩበት ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል መሆኑ ቢረጋገጥም በሆቴሉ ወለል ፍራሽ ታድሏቸው በአንድ ቦታ መታሰራቸውን በምስል የተደገፉ ሪፖርቶች አመለከቱ። የሼህ መሀመድ አላሙዲን በሙስና ተጠርጥሮ መታሰር በኢትዮጵያ ባላቸው ኢንቨስትመንት ላይ…

The Ethiopian government has launched a lobbying campaign to persuade Ethiopian-Americans to oppose House Resolution 128. Enactment of HR 128 would do no more than put the U.S. government on record as supporting human rights and democracy in Ethiopia.  …