(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 29/2010)የሳውዲ አረቢያ መንግስት ባለፈው ቅዳሜ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሼህ መሀመድ አላሙዲንን ጨምሮ የሌሎች ታሳሪዎችን የባንክ ተቀማጭ ሒሳብ አገደ። ከእስሩ ጋር በተያያዘ በአጠቃላይ ለአደጋ የተጋለጠው የባለሀብቶቹ ንብረት 33 ቢሊየን ዶላር እንደሚገመትም ከብሉምበርግ ዘገባ መረዳት ተችሏል። የሼህ መሀመድ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 29/2010)ኢትዮጵያዊው አለምአቀፍ የልብ ህክምና ባለሙያ ያላቸው ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ከእስር እንዲፈቱ አለምአቀፍ የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ በመካሄድ ላይ መሆኑ ታወቀ። እስካሁንም በፊርማ ማሰባሰቡ ዘመቻ ከ112 ሺ በላይ ፊርማዎችን ማሰባሰብ መቻሉ ታውቋል። ለ40 አመታት በልብ ህክምናው ዘርፍ ከፍተኛ ልምድና እውቀት…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 29/2010)በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ኢኮኖሚውን እንደሚያቆመው የብሔራዊ ባንክ ገዥ አስታወቁ። ኢትዮ-ቴሌኮም በበኩሉ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት ስራ መስራትም ሆነ ብድር መክፈል አልቻልኩም ሲል አስታውቋል። የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ለፓርላማው የፋይናንስና በጀት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
በሰሜን ሸዋ በምንጃር ሸንኮራ ህዝቡ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አደረግ

የምንጃር ሸንኮራ ህዝብ በፌድራል መንግስቱም ሆነ በክልሉ የአማራ መንግስት ምንም አይነት የኢኮኖሚና የማህበራዊ አግልግሎት እየተደረግን አይደለም ብለዋል። የምጃር ሸንኮራ ህዝብ በርካታ የአስተዳድር፣ የማህበራዊና የኢኮኖም ችግሮችና በደሎች እየተፈጸሙበት ይገኛሉ። በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ መብራት በተከታታይ ለ13 ቀናት ጠፍቶ በመቄየቱ ምክንያት በዛሬዉ እለት…