(MulukenTesfaw) ይህ ከላይ በፎቶው የሚታየው ዘርአይ ወልደሰንበት የተባለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 4ኛ ምድብ ችሎት የተሰየመው ዳኛ ከዚህ በፊት በሆርን አፌርስ ላይ ‹‹የወልቃይት ማንነት ጥያቄ በታሪክና በሕገ መንግሥቱ›› በሚል ጽሑፉ ወልቃይት ትግሬ እንጅ ዐማራ አይደለም በማለት ጽፏል። ይህ ዩንቨርሲቲ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 30/2010)በኢትዮጵያ ያሉና አንድ ሚሊየን የሚጠጉ ፍልሰተኞችን ለመርዳት የተባበሩት መንግስታት የሚመድበው በጀት በሕወሃት ደህንነት መስሪያ ቤት እየተመዘበረ መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ይህው በጀት ግን በደህንነት መስሪያ ቤቱ እየተመዘበረ በየአመቱ ያልተወራረደ በሚሊየኖች የሚቆጠር ዶላር እየባከነ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 30/2010) በሳውዲ አረቢያ እየተካሄደ ያለው ጸረ ሙስና ዘመቻ ምርመራ ካለአግባብ የባከነው ገንዘብ 100 ቢሊየን ዶላር መሆኑን አጋለጠ። በሌብነት ተጠርጥረው የተያዙት ሰዎች ቁጥርም 199 መድረሱን የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታውቋል። ባለፈው ቅዳሜ ምሽት የተጀመረው ተጠርጣሪ ልኡላንን፣ሚኒስትሮችንና ነጋዴዎችን ኢላማ ያደረገው…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 30/2010)በቅርቡ ስልጣን በለቀቁት በአቶ በረከት ስምኦን ንብረቶች ላይ የተጀመረው የሙስና ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከተገነባው ደብል ትሪ ሆቴል ጋር በተያያዘ የተጀመረው ምርመራ ሙሉ በሙሉ የሆቴሉ ግንባታ የገንዘቡ ምንጭ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 30/2010)በምስራቅ ሸዋ ጨፌ ዶንሶ ተቃውሞው ለሶስተኛ ቀን መቀጠሉ ታወቀ። በርካታ የመንግስት ተቋማት በእሳት ቃጠሎ ወድመዋል። የኦሮሚያ ክልል ፖሊሶች ህዝቡን ለማረጋጋት በመሞከር ላይ ናቸው። ሁኔዎች ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆኑ የሰጉ የሀገር ሽማግሌዎች ወጣቶችን እያነጋገሩ መሆኑ ተገልጿል። በምንጃር ሸንኮራ ዛሬ መንግስት…

እግሬ ተሰብሯል፣ ሆዴን አሞኛል፣ ቸግር ገጥሞኛል ማለት የተለመደ ነው።ጥርስ የለኝም፣ የአፌ ጠረን ተቀይሯል … ማለት ግን አይታሰብም። ምክንያቱን የጥርስ ችግር የስነልቦናም ጉዳይ ነውና። እናም ከጥርስ ጋር በተያያዝ የስነ ልቦናቸው የተጎዳ እና ሲናገሩና ሲስቁ አፋቸውን የሚሸፍኑ ሰዎችን በመርዳት ፈገግ ሲሉ ማየትና…
ከባህር ዳሩ የኦህዴድና ብአዴን ውይይት ጀርባ የተደበቁ እውነታዎችና ስጋቶች!

(አያሌው መንበር) በባህር ዳር የኦሮሞ ባህል ማዕከል ግንባታ ለማከናወን ከመፍቀድና ኦሮምኛን ለማስተማር ከመወሰን በፊት ቅድሚያ በኦሮሚያ ክልል ያሉ ከ10 ሚሊዮን በላይ አማራዎች መብት ሊከበር ይገባል!! በመንግስት የCSA 2007 መረጃ መሰረት ግማሽ ሚሊዮን ገደማ ኦሮሞዎች በአማራ ክልል ውስጥ ይኖራሉ። ከእነዚህ ውስጥ…

ጥሩ አቅጣጫ የተሰጠበት ውይይት በወጣት የአማራ ሙሁሮች የተደረገ ውይይት፦ ኢሳያስ ታምሩ – የቋንቋና የስነጽሁም ባለሙያደርብ ተፈራ – የፖለቲካ ሳይንስ ባለሙያጋሻው አለምየ አገኝ – የንግድ አስተዳደር ባለሞያአያሌው መንበር – ጋዜጠኛና አክቲቪስት #ልሳነ #አማራ#AmharaPress  [embedded content]   [embedded content] 
የምሥረታ በዓል እና ህዝባዊ ምክክር በኑረንበርግ ከተማ  – የዐማራ ማህበር በጀርመን

ታላቅ መል ዕክት አለን!! የምሥረታ በዓል እና ህዝባዊ ምክክር በኑረንበርግ ከተማ የዐማራ ማህበር በጀርመን የተመሠረተበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ህዝባዊ የምክክር መድረክ እና ዓመታዊ በዓል አዘጋጅቷል። የክብር እንግዶች ከሞረሽ ወገኔ፣ ከቤተ አማራ እና ከአማራ ድምጽ ራዲዮ ከፍተኛ የአመራር አባላት…

(ተስፋዬ ደምመላሽ)   (To read the article in PDF, click here) ይህ ርዕስ ያነሳዉን እምብዛም ያልተለመደ ግን መሠረታዊ የአገር መኖር/አለመኖር ጥያቄ በኢትዮጵያ አገባቡ በይበልጥ ትኩረት እንደሚከተለዉ መቅረጽ ይቻላል። የአገራችን ብዙሃን ነገዳዊ/ባህላዊ ማህበረሰቦች በጥርቅም ብቻ ሙሉ አገር ስላልነበሩ፣ ዛሬም ስላልሆኑ፣ የጋራ ብሔራዊ…