የኢትዮጵያ ሶማሌ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለዞኖች ጋዜጠኞችና የቀረጻ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል

(አብዱረዛቅ ካፊ) Horn Affairs የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ለክልሉ ዞኖችና ወረዳች የሚሰሩ ጋዜጠኞችና የካመራ ቀረጻ ባላሙያዎች በልማታዊ የሚዲያ አዘጋገብ፤ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለ3ቀናት ያህል ሲሰጥ የነበረውን የሙያ ሥነ-ምግባር አቅም ግንባታ ሥልጠና በዛሬ እለት በድርጅቱ የሥልጠናና አቅም…
Morocco and Tunisia qualify for 2018 World Cup

North African nations Morocco and Tunisia took contrasting routes Saturday as they qualified for the 2018 World Cup in Russia. Morocco scored twice within five minutes through Nabil Dirar and Medhi Benatia during the opening half to triumph 2-0 in…
በማዕከላዊ ንጽኋን ታሳሪዎችን የሚያሰቃዩ የማዕከላዊ መርማሪዎች ተጋለጡ

አብዱረሂም አህመድ የህዝበ ሙስሊሙን መፍትሄ አፈላላጊን ጨምሮ ጋዜጠኞችን ፣ተቃዊሚዎችን ፣ ከአማራና ከኦሮሚያ እንዲሁም ከሌሎች አካባቢዎች የመጡትን በግፍ ከሚያሰቃዩት ጨካኝ መርማሪዎች መካከል የተወሰኑትን ፎቶዎች አግኝተናል። እነዚህ ጨካኝ መርማሪዎች በንጽሀኖች ላይ ቶርቸር ፣እስራት ፣ድብደባን ምርመራ በሚል ሽፋን ከፍተኛ ኢ-ሰብአዊ የመብት ጥሰት የሚፈጸሙ…

በጣልያን ላዝዮ ግዛት አፊሌ ከተማ ውስጥ የተገነባው የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ውሳኔ ተላለፈ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1928 እስከ 1933 በነበረው የጣልያን ወረራ ጊዜ፣ በሚሊዬን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሞት መንስኤ የሆነው ሮዶልፍ ግራዚያኒ፣ በጣልያን ውስጥ ሐውልት ሊገነባለት አይገባም ተብሎ በፍርድ ቤት ክርክር ሲደረግ…
ከአዲስ አበባ መውጫ በሮች ላይ ፍተሻ ሲደረግ አደረ

ከአዲስ አበባ በሚያስወጡ እና ወደ ከተማዋ በሚያስገቡ በሮች ላይ ፍተሻ ሲደረግ ማደሩን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ፍተሻው የተካሔደው ትላንት አርብ ለቅደሜ አጥቢያ ሲሆን፣ በፍተሻው ላይም የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት መሳተፋቸውን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ፍተሻው በተለይ በመኪኖች ላይ ያተኮረ እንደነበር የገለጹት የመረጃ ምንጮች፣ እግረኞችም…
የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚያስከትል አዲስ የጸጥታ እና የደህንነት ዕቅድ ይፋ ተደረገ

በሰብዓዊ መብት ላይ ከፍተኛ ወንጀል የሚፈጽም አዲስ ዕቅድ ይፋ ተደረገ፡፡ ዕቅዱ የብሔራዊ እና የክልል ደህንነት ጸጥታ ምክር ቤቶች የጋራ ዕቅድ የሚባል ሲሆን፣ ይህን ለማስፈጸምም ራሱን የቻለ አንድ ግብር ኃይል አለው፡፡ በውጭ ዲፕሎማቶች እና በእርዳታ ሰጪ ሀገራት ጫና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን…

ፒየር ኤመሪክ ኦባመያንግ፣ ናቢ ኬዬታ፣ ሳዲዮ ማኔ፣ ቪክተር ሞስሰ እና ሞሃመድ ሳላህ የመጨረሻዎቹ አምስት እጩዎች ሆነዋል። የእያንዳንዱን ተጫዋቾች ዝርዝር መረጃና ግለታሪክ ጥቂት ወረድ ብሎ ‘የቢቢሲ የዓመቱ አፍሪካዊ ተጫዋች ዕጩዎች’ በሚለው ክፍል ያገኙታል።

(ነጋሪት) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አዴሃን) ወታደራዊ ሃይል በመተማ ኮርጃሙስ ላይ ይንቀሳቀስ በነበረው የወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃት ሰነዘረ፡፡ አዴሃን በወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃቱን የፈጸመው ጥቅምት 29 ቀን 2010 ዓ.ም ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ላይ ሲሆን በዚሁ በመተማ ኮርጃሙስ አካባቢ በተደረገው ዉጊያ…

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ከፍተኛ እሮሮ አሰሙ፡፡ ነዋሪዎቹ ከገዛ መሬታቸው ላይ የተፈናቀሉት ‹‹ልማት›› በሚል ሰበብ ሲሆን፣ ምትክ ተብሎ የተሰጣቸው ቦታ እና ቤት ለሰው ልጅ ቀርቶ ለእንስሳ እንኳ የማይመከር መሆኑንም ተጎጂዎቹ ተናግረዋል፡፡ የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ በሚገኝበት…

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ህዳር 01/2010 ዓ.ም በዋለው ችሎት በማረሚያ ቤት አያያዝ ጉዳይ አቤቱታ ያቀረበችው ተከሳሽ ንግስት ይርጋ እና ቅሬታ የቀረበበት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ላይ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ ፍ/ቤቱ ለዛሬ የእነ ንግስት ይርጋ የክስ…

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በዩናይትድ ስቴትስ የሚታተመው The washington post ጋዜጣ “ኢትዮጵያዊውን ፖፕ ስታር አለም ሲወደው የራሱ መንግስት ግን ጠልቶታል” (The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.) በሚል ርእስ ሃተታ ያቀረበለት አርቲስት ቴዲ አፍሮ…

ባለፀጋ የሆኑ የሳውዲ ተወላጆች በአፍሪቃ መስጊዶችን ለማሰራት በብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ ያፈሳሉ። ይሁንና እነዚህ ሳውዲዎች በሚቀጥሩዋቸው አክራሪ ሰባኪዎች የአህጉሩን ፀጥታ እያናጉ ነው በሚል ከአህጉሩ ተወላጆች ወቀሳ ይሰነዘርባቸዋል።
በጣልያን ለፋሽስት ግራዚያኒ የመታሰቢያ ሐውልትና ፓርክ ያሠሩ የሀገሪቱ ባለሥልጣናት በእስራት ተቀጡ

በሒደቱ በጣልያን ያሉ ኢትዮጵያውያንና የላዚዮ አስተዳዳሪ ከፍተኛ ድጋፍ አድርገዋል ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን አስጨፍጭፏል፤ ከ2ሺ በላይ አብያተ ክርስቲያን አውድሟል ይህ ኹሉ የጦር ወንጀል የተከናወነው በቫቲካን ያልተቆጠበ ድጋፍ መኾኑ የማይረሳ ነው “ሐውልቱና ፓርኩ እንዲፈርስ ፍ/ቤቱ ውሳኔ ያስተላልፋል፤ ተብ ሎ ይጠበቃል፤” /ዓለም አቀፍ ኅብረት…