ጌታቸው ረዳ የኢትዮ ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ (To read the article in PDF click here) ውድ የ Ethiopian Semay (Ethio Semay) አንባቢዎቼ ሰላምታ አስቀድማለሁ። ሁለት ነገሮች ለማለት እፈልጋለሁ። ወደ ርዕሴ ከመግባቴ በፊት እዚህ ላይ ግልጽ እንዲሆን የምፈልገው ‘ትግሬዎች’ የሚል ቃል ወያኔዎች…

(To download and read the PDF, click here) ጸሃፊው ከታዘብኩት ትችታዊ አጣጣሉ የግንቦት 7 ደጋፊ አንደሆነ እገምታለሁ። “የኦሮሞ ደም የኔ ደም ነው!“ ማለት የሱማሌውም፥ የትግሬውም፥ የጋምቤላውም፥ የሱርማውም ወዘተ የኔ ነው ማለት አይደለምን? (ድንበሩ ደግነቱ) በሚል ርዕስ የተጻፈ ትችት የግንቦት 7…

(አቻምየለህ ታምሩ) ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያ በኢትዮጵያ የኃሳብ ሰማይ ላይ ጎልተው የሚታዩ አብሪ ኮከብ ናቸው። በኃሳብ ላይ የጸና ሙግት አመንጭነታቸው ምሁራዊ አስተዋጽኦ ካደረጉበት ካለፉት ስድስት አርስት አመታት በላይ አልፎ ወደፊትም የሚኖር የዘላለም ስም አስገኝቶላቸዋል። ባጭሩ መስፍን ወልደ ማርያም የሚለው ስም በድንቁርና…

(By Graham Peebles) In an attempt to distract attention from unprecedented protests and widespread discontent, the Ethiopian Government has engineered a series of violent ethnic conflicts in the country. The regime blames regional parliaments and historic territorial grievances for the…

ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ – የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር ከነበሩት ከኣቶ ፋኖኤል ምናሴ ጋር ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል። በውይይቱ ኣቶ ፋኖኤል ምናሴ የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን የህወሃት ኣፓርታይዳዊ ኣገዛዝ ግልፅ ማሳያ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር በነበሩበት ውቅት የታዘቡትን ገልጸዋል።…

በአበራ ዋቅጋሪ በደርግ ጊዜ ካሳሁን ገርማሞ የሚባል ሰው በፖሊስ ፕሮግራም ውስጥ ‹‹ተጠየቅ!!›› ይል ነበር በግጥም፡፡ ተጠየቅ በቀድሞው የሙግትና የክርክር ሥርዓት ከሳሽ ወይም ጠያቂ ክሱንና የክሱን ምክንያት በዳኛ ፊት ይዘራና ተከሳሹን ወይም ተጠያቂውን፣ ክስህን ስማና በል መልስህን ስጥ ብሎ የሚያስገድድበት ወግ…