(ኢሳት ዜና–ሕዳር 4/2010) በኢራንና በኢራቅ ድንበር በተከሰተውና በሬክተር ስኬር 7 ነጥብ 3 በተመዘገበው ርዕደ መሬት ከ400 በላይ ሰዎች ሲሞቱ ከ7 ሺ በላይ ሰዎች ቆሰሉ። የመገናኛ ብዙሃን እያወጡት እንዳለው መረጃም የሟቾቹም ሆነ በአደጋው የተጎዱት ሰዎች ቁጥር ከዚህም በላይ ሊጨምር ይችላል። በኢራን…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 4/2010) በአለም ላይ እጅግ በጣም ጨካኝ የሚባል የፖሊስ ሃይል ከሚገኝባቸው ሀገራት አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗን አንድ አለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። በጥናቱ ናይጄሪያ በአለም የመጨረሻዋ ሆና ተመዝግባለች። የፖሊስ ሳይንስ ማህበር ከኢኮኖሚና ሰላም ተቋም ጋር በጋራ ይፋ ባደረጉት የጸጥታና ፖሊስ ደረጃ…

(ኢሳት ዜና–ህዳር 4/2010)ኮከብ የሌበትን የኢትዮጵያ ባንዲራ በአዲስ አበባ ስታዲየም የመብራት ማማ ላይ ከፍ አድርጎ የሰቀለው ወጣት በፖሊስ ከታሰረ በኋላ አለመለቀቁ ተነገረ። ባንዲራውን ሲያውለበልብ ያረፈደው ወጣት በፖሊስና በእሳት አደጋ ሰራተኞች በክሬን አማካኝነት ከማማው ላይ እንዲወርድ ከተደረገ በኋላ ታስሯል። በሌላ ዜና በአሜሪካ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 4/2010)በመቱ ዩኒቨርስቲ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ተማሪዎች እስካሁን አለመረጋጋታቸው ተነገረ። በተማሪዎችና በአስተዳደሩ እንዲሁም እርስ በርስ የተከሰተው ግጭት ከፍተኛ ስጋት በመፍጠሩ ከግቢው የወጡ ተማሪዎች እስካሁን አልተመለሱም። የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ከዩኒቨርስቲው አመራሮች ጋር ሁኔታውን ለማረጋጋት ቢሞክሩም…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 4/2010) የኢትዮጵያ መንግስት በሀገሪቱ ለተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ የግብጽና የኤርትራ መንግስትን ተጠያቂ አደረገ። በቅርቡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ በነበረው ግጭት የጅምላ ጭፍጨፋ መፈጸሙን መንግስት ገልጿል። “ወቅታዊ የሀገራችንን ሁኔታ ትንታኔ መሰረት ያደረገ እቅድ” በሚል ርዕስ በጥቅምት 2010 የወጣውና ለጸጥታና…

የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ጉጂ ዞን በሊባን ወረዳ ጥቃት አድርሰው ሰባት ሰዎችን ገድለዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎችና የወረዳው አስተዳዳሪ ለቪኦኤ የኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ገልፀዋል።

የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ጉጂ ዞን በሊባን ወረዳ ጥቃት አድርሰው ሰባት ሰዎችን ገድለዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎችና የወረዳው አስተዳዳሪ ለቪኦኤ የኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ገልፀዋል።

“War makes the state come to life!”by Jason Kuznicki  Three distinctly libertarian takes on war and the state. I show a lot of interest in vice issues. I belong to a population that has been—fairly or unfairly—associated with vice. But in…
በመቱ ዩንቨርስቲ ያለው ሁኔታ – የዞን ዘጠኝ ጦማሪ አጥናፍ ብርሃ

– ከዚህ በፊት ጋምቤላ ሄደው የነበሩት ትግሬ ተማሪዎች የተፈጠረው ችግር ተረጋግቷል ተብለው ወደ ዩንቨርስቲው ቢመለሱም ተጭነው የመጡበት አውቶብስ ዩንቨርስቲው ቅጥር ግቢ ሲደርስ ድንጋይ ውርወራ በመጀመሩ ድጋሚ ወደ ጋምቤላ ተመልሷል።– የተቀሩት ትግሬ ተማሪዎች ትናንት ለሊት ለዛሬ አጥቢያ ለደህንነታቸው ሲባል በመኪና ተጭነው…
ኢትዮጵያዊነት እና  ለማ መገርሣ፦ወደ ኀላ የለም፤ ወደኀላ ! ዻንኤል ሺበሺ

( የአርባ ምንጭጭ ልጅ የሆነው ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የነበረ ሲሆን ሁልት ጊዜ በዉሽት ክስ ተከሶ በወህኒ የማቀቀ አገር ዉኡስጥ የሚታገል ሰላማውዊ ታጋይ ነው። የመጀመሪያው ጊዜ ለሁለት አመት ከአትቶ የሺዋሥ አሰፋ፣ አቶ ሃብታሙ አያሌውና ሌሎችች ሰባትት…

አባይ ሚዲያ ዜናዘርይሁን ሹመቴ ተራራማ በሆነው ኢራቅን በሚያዋስነው የኢራን ክልል በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ከ ሰባት ሺህ (7000) በላይ መድረሱ ተዘገበ። በዚህ ከፍተኛ የመሬት መቀንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱትም ቁጥር በሚያሳዝን ሁኔት እየጨመረ መምጣቱንም ተገልጿል። ይህ ዜና እስከ ተጠናከረበት ሰአት…