የግዮን ድምፅ ከአቶ ካሳሁን ገብረማሪያም በመአሕድ ጥናትና ምርምር መምሪያ የህግ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ጋር ስህወሃት “ህገ-መንግስት” ሰፋ ያለ ውይይት አድርጓል። አቶ ካሳሁን ገብረማሪያም እንደሚሉት በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው! በመሆኑም አማራ እውቅና አይሰጠውም። ሙሉ ውይይቱን…
አፓርታይድ በቤኒሻንጉል ክልል – ትግሬዎች ከ600 ሺህ ብር ጋር በአውሮፕላን ተሸኙ፣ አማራሮች ተፈናቀሉ

(በስዩም ተሾመ) የቤኒሻንጉል ግሙዝ ክልል የርዕሰ መስተዳደር እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ #ሰለሞን_ጂሬኛ አፓርታይድ በተግባር ምን እንደሚመስል እንዲህ ይነግሩሃል። “የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት #የትግራይ ክልል ተወላጆችን 600ሺህ ብር እና #የአውሮፕላን_ትኬት ሸፍኖ ልኳቸዋል”። በክልሉ የሚገኙ #የአማራ ክልል ተወላጆች በተመለከተ ደግሞ “#በሕገ_ወጥ…

(ሙሉቀን ተስፋው) (ሀ.) ስለ ዐማሮች መከራ እንዳንጮህ ለምትፈልጉ … አንድ በተቃውሞ ፖለቲካው ውስጥ ሰፊ ተሳትፎ ያለው የማከብረው ሰው የመቱ ዩኒቨርሲቲውን ችግር ጠቅሶ “ሙሉቀን አደራህን የዐማራንና የኦሮሞን አንድነት የሚጎዳ ዜና እንዳትዘግብ” ብሎ ወተወተኝ። ከሌሎችም በጣም በርካታ ሰዎች ተመሳሳይ አስተያየትና ውትወታ ደረሰኝ፤…
ጎንደሬው፤ “የኦሮሞ ደም ደማችን ነው” አለ! –የሁሉም ኢትዮጵያዊያን መብት ይከበር

አክሎግ ቢራራ (ዶር) (To read the article in PDF, click here) የኦሮሞው ኢትዮጵያዊ ወጣት ትውልድ የጣናን ኃይቅ አደገኛ ሁኔታ ሲመለከት ወገኖቹ የጎጃምና የጎንደር ዐማራ ወጣቶች የሚሰሩትን ታሪካዊ የመከላከል ትግል በማድነቅ “ጣና ኬኛ” ብሎ ሲንቀሳቀስ የተሰማኝ ደስታ ከመጠን ያለፈ ነው። የጣና…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 5/2010)በሊቢያ አፍሪካውያን ስደተኞች ለባሪያ ንግድ የጨረታ ሽያጭ እንደሚቀርቡ የሚያሳይ በምስል የተደገፈ መረጃ ይፋ ሆነ። ሲ ኤን ኤን ይፋ ባደረገው በዚህ መረጃ ከ10 በላይ የሚሆኑና ከኒጀር የመጡ ስደተኞች በ6 ደቂቃ ውስጥ በጨረታ መሸጣቸውን አጋልጧል። ይህ ክስተት ከዘመናት በፊት የተሻረውን…

(ኢሳት ዜና–ህዳር 5/2010)በጎንደሩ ሕዝባዊ ተቃውሞ በሽብር የተከሰሱት እነ ንግስት ይርጋ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተባሉ። እነ ንግስት ይርጋ ያቀረቡት መቃወሚያ ግምት ውስጥ ሳይገባ እንዲከላከሉ የአገዛዙ ፍርድ ቤት ወስኖባቸዋል። ፍርድቤቱ እነ ንግስት ይርጋን ጥፋተኛ ያላቸው የሰላማዊ ተቃውሞ መገለጫ በሆኑ የሰልፍ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 5/2010)በህወሀት መንግስት የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት የወጣው ዕቅድ የስርዓቱ የመጨረሻው ሙከራ በመሆኑ ህዝቡ ትግሉን አጠናክሮ እንዲቀጥል አርበኞች ግንቦት ሰባት ጥሪ አቀረበ። ንቅናቄው ለኢሳት እንደገለጸው በስልጣን ላይ ያለው ስርዓት በውድቀት አፋፍ ላይ የሚገኝ በመሆኑ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚደረጉት ሁለገብ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 5/2010) ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባው ደብል ትሪ ሆቴል ንብረታቸው ላይ የተጀመረ ምርመራ የለም ሲሉ አቶ ተካ አስፋው ለኢሳት ገለጹ። የሆቴሉን ግንባታ ያካሄዱት ሼህ መሀመድ አላሙዲን ባደረጉላቸው ድጋፍና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወሰዱት ብድር መሆኑንም ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ…

በወያኔ ዘመን በህወሃት ቀንበርያሳለፍነው ህይወት የጠጣነው አረርእንዴት እንደሆነ እንዴት እንደነበርጠበቃ ከማቆም እማኝ ከመደርደርይኸው የኛ ፎቶ ታሪኩን ይናገር። *የተከበርክ አንባቢ ሆይ! ቀጣዮቹን ፎቶዎች በፅሞና እና በማስተዋል ተመልከታቸው፤ መልዕክቶቹንም ረጋ ብለህ ወደነፍስህም ቀርበህ አንብብ። ምናልባት ለመፍትሄውም ሆነ ለችግሩ አንተ ትቀርብ ይሆናልና። የድህነት…

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አዴሃን) ወታደራዊ ሃይል በመተማ ኮርጃሙስ ላይ ይንቀሳቀስ በነበረው የወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃት ሰነዘረ፡፡ አዴሃን በወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃቱን የፈጸመው ጥቅምት 29 ቀን 2010 ዓ.ም ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ላይ ሲሆን በዚሁ በመተማ ኮርጃሙስ አካባቢ በተደረገው ዉጊያ ከወያኔ…

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መርሓግብር መጋቢት 2009 ዓ.ም. ክፍል አንድ፦ መግቢያ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ከሚባሉትና የራሳቸውን የፀና መንግሥት መሥርተው በሕዝብ አስተዳደርና በሥልጣኔ ቀደምት ከነበሩት ሀገሮች አንዷ እንደሆነች የዓለም ታሪክ ያረጋገጠው ዕውነታ ነው። ምንም እንኳ የመልክዓምድር ክልሏ በተለያዩ ጊዜአት ሲሰፋና ሲጠብ…

(ምስጋነው አንዱአለም) ህወሀት ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር አድርጎ ሲደቁሳት የቆየውና አሁንም እየደቆሳት ያለው ብአዴን በተባለ ወኪሉ ደንደስ ነው። ብአዴን (በፊት ኢህዴን) የተቀረውን ኢትዮጵያ በአማርኛ እያግባባ ከትግሬ ካድሬዎች ጋር አገናኝቶ በህወሀት አገዛዝ ስር ያስገባ ድርጅት ነው። ለብአዴንነት የሚመለመሉ ሰዎች በባህርያቸው ተልመጥማጭ፣ ከግላዊ…