(ኢሳት ዜና–ሕዳር 6/2010)የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ በቤታቸው በቁም እስር ላይ መዋላቸው ተሰማ። የሀገሪቱ ወታደራዊ አዛዦች የሬዲዮና ቴሌቪዥን ማሰራጫዎችን መቆጣጠራቸው ተሰምቷል። እንደ አዝጋሚ መፈንቅለ መንግስት እየተቆጠረ ያለውን ይህን ከፊል የሀገሪቱ ነዋሪዎች እንደ መልካም ዜና ወስደውታል ተብሏል። ዚምባቡዌ ከእንግሊዝ ነጻ ከወጣችበት እንደ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 6/2010) በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ከአለም አቀፍ መመዘኛ በታች መሆናቸውን አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን ገለጹ። የቻይናው ዜና አገልግሎት ዥንዋ በኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር የፕላኒንግ ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ኤልያስ ግርማን ጠቅሶ እንደዘገበው 89 በመቶ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች ከአለም…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 6/2010) ከአንድ ወር በላይ የዘለቀው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በከፍተኛ ውዝግብና ቀውስ ውስጥ መቀጠሉን የሕወሃት ደጋፊዎች ይፋ አደረጉ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ስብሰባውን ረግጠው መውጣታቸውም ታውቋል። ውዝግቡ በሰላም እንዲቋጭ የሕወሃት…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 6/2010) በአዶላ ክብረመንግስት ዛሬ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ። ተቃውሞው የወያኔ አገዛዝ በቃን በሚል የተካሄደ ሲሆን ሰሞኑን በሶማሌ ክልል አጎራባች አካባቢዎች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ህዝቡ በቁጣ አደባባይ መውጣቱን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በቡሌ ሆራ ሀገረማርያም ዩኒቨርሲቲም ተማሪዎች ተቃውሞ ማድረጋቸው ታውቋል።…
እነ ንግስት ይርጋ የቀረበባቸውን “የሽብር” ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ከሐምሌ ወር 2008 ዓ.ም ጀምሮ እጃቸው እስከተያዘበት ዕለት ህዝባዊ አመጽ በማነሳሳት፣ አመጹን በበላይነት በማስተባበርና በመምራት የሽብር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበባቸው እነ ንግስት ይርጋ ክሱን እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቶባቸዋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት…

FOR IMMEDIATE RELEASE                                                        Press Release The Highest Level of Greatness: Purpose-oriented, vision-centered, and values-driven greatness by Assegid Habtewold is now available. The author asserts that we all are greatness material. He declares that since each individual is packed…

ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ…