የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፣  ሁለተኛውን ዓለማቀፍ ኮንፈረንስ December 2, 2017 በብሪስልስ  ከተማ ያዘጋጀ መሆኑንበደስታ ይገልጻል። ዘንድሮም “ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ”  በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የአንድ ቀን ሴሚናር ላይ አራት ታውቂ ባለሙያዎች ጥናታዊ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡጋብዟል። የኮንፈረንሱን ዝርዝር መረጃ  የያዘውን ፖስተር እዚህ ላይ…
የምሽቱ መረጃዎች… የዐማራ ተማሪዎችን ማንም ሊደርስላቸው የፈለገ አካል የለም!

(ሙሉቀን ተስፋው) በመቱ ዩንቨርሲቲ በርሃብ ላይ የሚገኙት የአማራ ተማሪዎች ምሽቱን ለምግብ ማስታገሻ የሚሆን በቆሎ በመጠን ሲከፋፈሉ ነው 1ኛ፣ የመቱ ዩንቨርሲቲ ችግር የሚፈታ አይደለም፤ የዐማራ ተማሪዎችን ማንም ሊደርስላቸው የፈለገ አካል የለም። በርሃብና ጥም፣ በብርድና ሐረሩር፣ በሜዳ ተበትነው ነው ያሉት። ዛሬ ከሃይማኖት…

መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌ አልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን ለሁለት ተቧድነው…
ህዝብን በማንፌስቶ ጽፎና በጠላትንተ ፈርጆ እየገደሉ፣ አገርን በቅኝ ግዛት እየያዙና ተራራ እና ንብረትን እየሰረቁ እርቅ የለም!!

ትግሬወች የሰላም ኮንፈረንስ ብለዉ ወደ ጎንደር ለመምጣት ተዘጋጅተዋል። ይሄን ነገር ለጎንደር አማራ እናስታዉስ። በእርግጥ የትግሬን ጉዳይ ለጎንደር አማራ መንገር ለቀባሪዉ እንደማርዳት ነዉ። እናንተ ናችሁ እንዲያዉም ለተቀረዉ አማራ ትግሬ ማለት ምን እንደሆን የነገራችሁን። ለማንኛዉም 1. ከ 500 በላይ አማሮች ታስረዋል። ከነዚህም…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር7/2010)በዚምባቡዌ የሀገሪቱን ስልጣን የተቆጣጠሩት ወታደራዊ አዛዦች ከሚኒስትሮችና በቁም እስር ላይ ከሚገኙት ሮበርት ሙጋቤ ጋር በድርድር ላይ መሆናቸው ታወቀ። ድርድሩን በዋናነት የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ ሳድክ እየመራው መሆኑ ታውቋል። የአፍሪካ ሕብረት በበኩሉ የወታደራዊው ሃይል ስልጣኑን በሃይል መቆጣጠሩን እንደማይቀበለው አስታውቋል። በዚምባቡዌ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 7/2010) በእስር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል አህመዲን ጀቢል የገጠመው የጤና ችግር አስጊ በመሆኑ አፋጣኝ ህክምና እንዲያገኝ ኢትዮጵያውያን አስፈላጊውን ጫና እንዲፈጥሩ ፈረስት ሂጅራ ፋውንዴሽን ጥሪ አቀረበ። አህመዲን ጀቢል በከፍተኛ የኩላሊት ህመም በመሰቃየት ላይ መሆኑን የተለያዩ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 7/2010)የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ምደባ አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር እየተጠቀመበት ያለውን አሰራር እንደማይቀበሉት አስታወቁ። የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣው መመሪያ የአንድ ሀገር ህዝቦችን የሚነጣጥልና የፌደራሊዝም ስርአቱን የሚያበላሽ ነው ሲሉም ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳ ግጭት በርካቶች ሕይወታቸውን…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 7/2010)በአማራና በትግራይ አስተዳደሮች በሕዝብ ስም የተጠራው የግንኙነት መድረክ የሕወሃትን ስልጣን ለማራዘም የታቀደ በመሆኑ እናወግዛለን ሲል የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ልሳነ ግፉአን ማህበር ገለጸ። የማህበሩ አመራሮች ለኢሳት እንደገለጹት የአማራን ሕዝብ በጠላትነት የፈረጀው ሕወሃት ሳይወገድ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ድርድር ማድረግ ከጠላት…
በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ

(ጌታቸው ሺፈራሁ) መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ ሳላውቅ መስከረም 6/2009 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ላይ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት…

እኔማ የዚህ መንግስት ባህርይ ከቶውንም ሊገባኝ አልቻለም፡፡ እንደ እኔ እንደኔ “መንግስት” ጃጅቷል ባይ ነኝ፡፡ በመጃጃት የሚታይ ስዕብና በዚህ መንግስት እያየሁ ነው፡፡ የአማራ ክልል መንግስት ጳጉሜ 3 ቀን 2009 ዓ.ም ምን እንደታየው በውል ባላውቅም ከመሬት ተነስቶ የመንግስት ተሸከርካሪ አያያዝ፣ አጠቃቀምና የንብረት…

በግፍ አስሮም ህክምና መንፈግ ለምን? ሀሳብን የደፈረው ጀግና  …! የወንድም ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን በእስር ላይ ህክምና መነፈጉን ከተለያዩ ምንጮች ለማረጋገጥ ችያለሁ። በእስር ላይ ያሉ ወገኖችን በህገ መንግስትና በአለም አቀፍ ህግ የተደነገገ እየተጣሰባቸው ነው። በህግ ስር ባለው ኡስታዝ አህመዲንና በብዙ ታሳሪዎች…

የኃይል እርምጃዎች በሚፈጥሩት ግድያ ስቃይና መታሰር የተነሳ የአገራችን ፓለቲካዊ ቅራኔ፤ ተቃውሞና አለመግባባት ሲባባስ እንጂ ሲለዝብ አይታይም። ለኃይል እርምጃዎች መዘዝ በምን መልኩ ፍትሃዊ መፍትሄ ማበጀት ይቻላል? የፎረም 65 እንግዶቻችን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ ፕሮፌሰር ብርሃኑ መንግስቱ እና የአለምአቀፍ ሰብዓዊ መብት የህግ ባለሙያ…
የአማራ ብሄርተኝነትና ብሄርተኞች የግድ ሊያሟሏቸው የሚገቡ ነጥቦች

1. እርሥ በርሥ መከባበር፣ የትኛውም አይነት ልዩነት ቢኖረን እንኳን ፊት ለፊት መጨቃጨቅ ማቆምና የግልን ጉዳይ በጓዳ ጨርሶ መምጣትን ባህል ማድረግ አለብን። ማንም የመሠለውን ሀሳብ ሲያነሳ ሀሳቡን ማክበር ያሥፈልጋል። ለአማራ ህዝብ ይጠቅማል ብሎ ሀሳብ የሠነዘረን ሁሉ ሀሳቡን ማክበር መልመድ አለብን! ከትግራይና…

 መቅደላ – የዐኅኢአድ ማዕከላዊ ምክር ቤት ልሣን የዐማራው ኅልውና መጠበቅ፣ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ዋስትና ነው!ቅጽ 01 ቁጥር 001 ቀን፦ኅዳር 6/2010 ዘወትር ኀሙስ ኀሙስ በ15ቱ ቀን የሚወጣ ከትግራይ ሕዝብ ዝምታ ጀርባ፣ በቅርቡ የወያኔ የወግ ዕቃ የሆነው፣ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሣለኝ በሰጠው መግለጫ፣ የኦሮሞና…
የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ

(ክንፉ አሰፋ) መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌአልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን በለሁለት…