(ኢሳት ዜና–ሕዳር 8/2010)በአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት የሚኖሩና በተለያዩ ማህበረሰቦች የተደራጁ ኢትዮጵያውያን ልዩነቶቻቸውን አስወግደው በሀገራቸው ጉዳይ ላይ በጋራ ለመንቀሳቀስ መወሰናቸውን አስታወቁ። በዚህም በግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመታደግ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ማዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል። ኢትዮጵያውያኑ በጋራ ያስተባበሩትና ለተፈናቃዮች መደገፊያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ የሙዚቃ ዝግጅት ነገ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 8/2010)ሮበርት ሙጋቤ ከሁለት ቀናት የቁም እስር ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝባዊ መድረክ ላይ መታየታቸው ታወቀ። ስልጣኑን ለጊዜው የተቆጣጠረው ወታደራዊ ሃይል ሙጋቤ ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው በሰላማዊ መንገድ እንዲለቁ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ዛሬ መጠናቀቁም ታውቋል። ስልጣን እንዲለቁ የሚጠይቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ለነገ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 8/2010) ጎንደር አጠገብ አዘዞ በሚገኘው የ24ኛው ክፍለጦር ወታደራዊ ካምፕ ላይ ጥቃት መፈጸሙን አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ አስታወቀ። ዛሬ ንጋት ላይ በተፈጸመው በዚሁ ጥቃት የካምፑ የተወሰኑ ቤቶች በቃጠሎ መውደማቸውን ንቅናቄው አስታውቋል። በተያያዘ ዜና ከሱዳን ነዳጅ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ከባድ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 8/2010) የትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተከሰቱ ሁኔታዎችን አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ ችግሮቹን እንዳባባሰ ተገለጸ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የችግሮቹ ዋነኛ ምንጭ ትንሽ የሚባሉ ተማሪዎች ናቸው ሲል የሰጠው ሰበባዊ መግለጫ ለችግሩ መባባስ በምክንያትነት ተቀምጧል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌጤ በተለያዩ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 8/2010)ከባህርዳር ከነማ ጋር ውድድሩን ሊያካሂድ ባህርዳር የገባው የአክሱም ከነማ እግር ኳስ ቡድን ያረፈበት ሆቴል ላይ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ውጥረት መንገሱ ተሰማ። ማምሻውን የልዩ ሀይል ፖሊሶች ተጫዋቾቹን ከሆቴሉ ለማስወጣት እየሞከሩ መሆናቸው ታውቋል። በሁለቱ ቡድኖች መካከል ነገ ይካሄዳል ተብሎ…

ንጉሥ ሳልማን በቅርቡ ከሥልጣናቸው ወርደው በአልጋ ወራሹ ይተካሉ እስራኤል ከሳዑዲ ጋር የመረጃ (የስለላ) ልውውጥ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ አለች በሙስና እና የመንግሥትን ሃብት አለአግባብ በመጠቀም በሚል በቁጥጥር ሥር የሚገኙት የሳውዲ ልዑላንና ሌሎች ታላላቅ ባለሥልጣናት ከእስር ለመውጣት እስከ 70 በመቶ ሃብታቸውን ለመንግሥት…

የሃገሪቱ ጦር ከሶስት ቀናት በፊት ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ ሮበርት ሙጋቤ በአደባባይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የታዩት። በዚምባብዌ መዲና በሆነችው ሃራሬ በተማሪዎች የምረቃት ፕሮግራም ላይ ለህዝብ የታዩት። ላለፉት ጥቂት ቀናት ሙጋቤ በቁም እስር ላይ መቆየታቸው ይታወቃል። አርብ ጠዋት የዚምባብዌው ሄራልድ ጋዜጣ ሙጋቤ የጦሩን መሪ…
በህወሓት ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት እና የዝምድና አሰራር መኖሩን ፓርቲው ገለጸ

በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት ሁኔታ እንዳለ ተገለጸ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በፓርቲው ውስጥ የዝምድና አሰራር መኖሩንም ፓርቲው ራሱ ተናግሯል፡፡ ረዥም ጊዜ የፈጀ ስብሰባ እያካሔደ ያለው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ በፓርቲው ውስጥ የተጠቀሱት አዝማሚያዎች መኖራቸውን አስታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም ህወሓት ለሁለት…
በባሕር ዳር ከተማ  የአክሱም እግር ኳስ ክለብ ተጫዎቾች የእራት ግብዣ ሲያደርጉበት በነበረ ሆቴል ላይ የቦንብ ጥቃት መድረሱ ተነገረ

ምስል ከፋይል አባይ ሚዲያ ዜናሱራፌል በባህር ዳር ወጣቶችን በአገዛዙ ለእስር እንዲዳረጉ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ በሚነገርለት አንድ ግለሰብ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ። በግለሰቡ ላይ የቦንብ ጥቃት እንደተፈጸመበት ነገር ግን ጥቃቱን የፈጸሙት ማን እንደሆኑ አለመታወቃቸውም ተሰምቷል። በጃንቦ ሀውስ ሆቴልና በባህር ዳር የቀበሌ…

በህወሓት አገዛዝ ስር በሚገኙ ወህኒ ቤቶች እየተፈጻመ ያለው ግፍ እና በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ ጥቃቱ ይበልጥ እየተፈጸመ ያለው በፖለቲካ ምክንያት በታሰሩ ሰዎች ላይ ሲሆን፣ ከአስነዋሪ ስድብ ጀምሮ እስከ ግርፋት የደረሰ በደል በእስረኞች ላይ እየተፈጸመ መሆኑን ለማወቅ…

በኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከመጠለያ ጋር በተገናኘ ስጋት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ የኬንያ መንግስት የስደተኞች መጠለያ የሆኑ ካምፖችን በመዝጋት ላይ ሲሆን፣ ይህ ሁኔታም በቀጣይ ህይወታቸው ላይ ትልቅ ስጋት እንደሚደቅን ስደተኞቹ ተናግረዋል፡፡ የኬንያ መንግስት ከዚህ ቀደም ዳዳብ የተባለውን እና በኬንያ ትልቁ የስደተኞች…
ሮበርት ሙጋቤ ከስልጣን እንዲወርዱ የቀረበላቸውን ጥያቄ እንደማይቀበሉት አስታወቁ

ዙምባቡዌን ለረዥም ዐመታት የመሩት ሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ፣ ስልጣን የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌላቸው አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በወታደራዊ ኃይል መፈንቅለ መንግስት ተደርጎባቸው በመኖሪያ ቤታቸው በቁም እስር ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ በዙምባቡዌ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ የመከላከያ ሚኒስትሯን ወደ ሃራሬ የላከችው ደቡብ አፍሪካ፣ የሀገሪቱን ወታደራዊ ኃይል…

በግንቦት ሠባት ድርጅት ውስጥ በማንኛወም ሁኔታ ተሣትፋችኋል ተብለው የሽብር ክሥ የተመሠረተባቸውን ዘጠኝ ሰዎች ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ለሌላ አንድ ወር ቀጠረ፡፡