(ሸንቁጥ አየለ) አሁን ያለዉ የፖለቲካ ምስቅልቅል እዉነትና ገጽታዉ ምን ይመስላል? የጠላት አቋሙስ ምን ይመስላል? ወያኔ ምን እየሰራች ነዉ? አጠቃላይ የፖለቲካዉ ትርምስምሱ እንዴት ይገለጻል ብለህ እራስህን ጠይቅ። ከአንድ እስከ አስር ያሉትን ነጥቦች አንድ በአንድ በስፋት እያብራራህ ከእዉነተኛ የትግል አጋሮችህ ጋር ብቻ…
ባስቸኳይ የመኢአድ ሕጋዊው ሊቀመንበር ማሙሸት አማረ ከእስር ቤት ይለቀቅ!

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ዓለም አቀፍ የድጋፍ ትብብር ግብረ ኃይል። Dallas, Texas U.S.A.November 18, 2017 ባስቸኳይ የመኢአድ ሕጋዊው ሊቀመንበር ማሙሸት አማረ ከእስር ቤት ይለቀቅ! መኢአድ ለመላው ኢትዮጵያውያን ድምጽ ሆኖ የተቋቋመ ድርጅት ነው።በመኢአድ በሕጋዊው ጠቅላላ ጉባኤ አቶ ማሙሸት አማረ በሊቀመንበርነት መመረጡ…
ህልውና ትግል መሰዋዕትነት – ከፍጹም አየነው  የአዴኃን (የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃሎች ንቅናቃ) ታጋይ

እውነት ነው የምላችሁ ከፊት ለፊታችን የከፉ ውጊያዎች ይጠበቁናል።ገና አፋቸውን ከፍተው ጦርነቶች አሉ። ስለ ሀገርና ህዝብ ለመሰዋዕትነት ወደ ተራራው ጫፍ የወጣን ታጋዮች ሁሉ ከመሰውያው ላይ አንገታችንን ለመስጠት በፍፁም አንፍራ። በፍፁም አናፈግፍግ።በፍፁም አንዘናጋ። ስለ ሀገርና ስለ ህዝብ ከሆነው ከዚህ በላይ ቅዱስና ክብር…

በገነት ዓለሙ በየጊዜው አዲስ የሚመስለውና ያረጀ ያፈጀ፣ ነባር መድኃኒት የሚታዘዝለት፣ አዳዲስ ሐኪም የሚሰየምለት የአገራችን ሕመም ‹‹ዴሞክራሲ››ያችን መልክ ብቻ በመሆኑ የመጣ ነው፡፡ ዴሞክራሲንና ዴሞክራሲያዊነትን ከስም ጌጡ ይልቅ እስትንፋሱ ያደረገ ሥርዓት መገንባት ባለመቻላችን ነው፡፡ ዴሞክራሲው መልክና የስም ጌጥ ብቻ ሊሆን የቻለውም ከሁሉም…