(To read pdf click here) ብዙዎቻችሁ የኔን ትችት ያነበባችሁ ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስተች በጥንቃቄና በአክብሮት ‘በአንቱታ” ነበር (የምተቸውን ነጥብ ሳልስት ማለት ነው)። ዛሬ ግን ስደተኛውን ሁሉ በሚያስደነግጥ የስድብ ቸነፈር ገርፈውናል እና አክብሮትን የማያወቅ ሰው አንተ መባሉ ባህላችን ነውና ‘እሱ’…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 11/2010)የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ስልጣናቸውን እንዲለቁ እስከ ሰኞ እኩለቀን ቀነ ገደብ መጣሉ ታወቀ። ፓርቲያቸው ዛኑ ፒ ኤፍ እሁድ ባደረገው ስብሰባ ሙጋቤን ከፓርቲው መሪነት ሲያስወግድ ባለቤታቸውን ደግሞ ማባረሩ ታውቋል። እስከ ዛሬ ሰኞ ድረስ ስልጣናቸውን እንዲለቁ በፓርቲያቸው የጊዜ ገደብ የተሰጣቸው የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 11/2010) በጎንደር ከተማ በተካሄደው የአማራና የትግራይ ተወላጆች የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት አቶ በረከት ስምኦን ሁሉም ብሔረሰብ የራሱን ክልል እያስተዳደረ የሚገኝበት የእኩልነት ስርአት ገንብተናል ሲሉ ተነገሩ። በዚሁ መድረክ ኢሳትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ተወግዘዋል። የአማራ ተወላጆች ልጆቻቸው ለተቃውሞ አደባባይ እንዳይወጡ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 11/2010) የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ብአዴን ነባር ታጋዮች በንቅናቄው 37ኛ ዓመት ክብረበዓል ላይ ሳይገኙ መቅረታቸው ተገለጸ። በግብርና ስራ የተሰማሩና በኑሮ የተጎሳቆሉት የቀድሞ የንቅናቄው ታጋዮች ዛሬ የታወስንበት ምክንያት ሊገለጽልን ይገባል የማለት ተቃውሞ ማቅረባቸውን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ብአዴን የተመሰረተበትን 37ኛ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 11/2010)የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዛሬ ግቢውን ለቀው መውጣታቸው ታወቀ። ለአንድ ሳምንት ትምህርት አቁመው ጥያቄያቸው እስኪመለስ ቢጠብቁም ምላሽ ባለማግኘታቸው ግቢውን ሙሉ በሙሉ ለቀው ለመውጣት ተገደዋል። በጋምቤላ ዩኒቨርስቲ የታጠቁ የልዩ ሃይል አባላት ወደ ግቢው ዘልቀው በመግባት ተማሪዎችን እየደበደቡ መሆናቸውም ታውቋል።…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 11/2010)ሜቴክ በአቶ አርከበ እቁባይ ትዕዛዝ ከኦሮሚያ ክልል በህገወጥ መንገድ የድንጋይ ከሰል በማውጣት እየሸጠ እንደሆነ በፓርላማ ተገለጸ። ጥሬ ሐብቱ እየተበዘበዘበት ያለው ህዝብም ተቃውሞውን በማሰማት ላይ ነው። በሕወሃቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የሚመራው የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን /ሜቴክ/በሕግ ከተቋቋመበትና ከተሰጠው…

(ጌታቸው ሽፈራው) ተከሳሾች ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱላቸው ጥያቄ አቀረቡ “እሱ ተከራካሪ፣ እሱ መልዕክት አስተላላፉ፣ እሱ ዳኛ ሊሆን አይችልም” አቶ አታላይ ዛፌ “የተከሰሳችሁት በወልቃይት አማራ ማንነት ነው ወይስ በሽብርተኝነት የሚለው የሚታይ ይሆናል” ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት “እኚህ ዳኛ በማህበራዊ ሚዲያ ያቀረቡት የህወሓትን…

አባ ገ/እየሱስ ኪ/ማርያም እና አባ ገ/ ስላሴ ፀሎት እንዳያደርጉ፣ ከሌሎች እስረኞች ጋር እንዳይቀርቡ፣ ምግብ አብረው እንዳይበሉ ተከለከሉ አባ ገ/እየሱስ ኪ/ማርያም እና አባ ገ/ ስላሴ ወ/ሐይማኖት የዋልድባ መነኮሳት ናቸው። የ”ሽብር” ክስ ቀርቦባቸው ቂሊንጦ ይገኛሉ። የቂሊንጦ ዞን 3 ኃላፊ ኦፊሰር ካህሱ ፀሎት…

(ሰለሞን ጐሹ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከ1987 ዓ.ም. እስከ 1993 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ርዕሰ ብሔር ወይም ፕሬዚዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት በሽግግሩ ጊዜ በመጀመርያ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በኋላ የማስታወቂያ ሚኒስትር፣ እንዲሁም ጎን ለጎን የፓርላማ አባል ነበሩ። ከ1984 ዓ.ም. እስከ 1987 ዓ.ም. ሥራ…