(ኢሳት ዜና–ሕዳር 12/2010)የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን ለቀቁ። ፕሬዝዳንቱ የመልቀቂያ ደብዳቤያቸውን ያቀረቡት የሀገራቸው የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት እሳቸውን ከመንበረ ስልጣናቸው ለማውረድ ባሉበት ሰአት መሆኑ ታውቋል። በዚምባቡዌ ለ37 አመታት በስልጣን ላይ የቆዩት ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ ዛሬ በፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 12/2010)በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች ዜጎች በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ አደገኛ ወንጀል በመፈጸም የተሰወሩ ግለሰቦችን በተመለከተ መረጃ በመስጠት እንዲተባበሩ ጥሪ ቀረበ። የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ፖሊስ ዲፓርትመንት ለኢሳት በላከው መግለጫ በመሳሪያ የተደገፈ ጥቃት ፈጽመው የተሰወሩ ግለሰቦችን በተመለከተ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 12/2010) የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን/ሜቴክ/ የተጀመሩ የስኳር ፕሮጀክቶችን ያላጠናቀቁት የአቅም ችግር ስላለብኝ ነው አለ። የተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በበኩሉ የሜቴክ ውጫዊ ምክንያቶች በዝተዋል እኔም በሜቴክ ጉዳይ ተሰላችቻለሁ ሲል ተናግሯል። የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 12/2010) የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ግቢያቸውን ለቀው መውጣታቸው ተገለጸ። የአካዳሚክና የደህንነት ጥያቄዎችን በማቅረብ ምላሽ ሲጠብቁ የነበሩት ተማሪዎች ዛሬ ግቢውን ለቀው የወጡ ሲሆን አብዛኞቹ ወደየቤተሰቦቻቸው መመለስ መጀመራቸው ታውቋል። በተለይም በዩኒቨርሲቲው ግቢ የተደራጀው የህወሀት የስለላ መዋቅር ለደህንነት ስጋት መሆኑ ተጠቅሷል። ሰሞኑን…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 12/2010)በደቡብ ኢትዮጵያ ሞያሌ አካባቢ የሰፈረው 10ኛ ክፍለ ጦር አባል የሆኑ ቁጥራቸው ያልታወቀ ወታደሮች ከነመሳሪያቸው ትላንት መሰወራቸው ታወቀ። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የተሰወሩበትን ወታደሮች ለማግኘት ዛሬ ረፋድ ላይ የተጀመረው ፍለጋ መጠናከሩና ኬንያ ድንበር መድረሱም ተመልክቷል። በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የ10ኛ ክፍለ…