(ኢሳት ዜና–ሕዳር 13/2010)በሞያሌ ከትላንት በስቲያ የተሰወሩትን ወታደሮች ለመፈለግ የወጣው አሳሽ ቡዳን ዛሬም ፍለጋውን መቀጠሉ ተገለጸ። ከ30በላይ ወታደሮች ከነሙሉ ትጥቃቸው ከተሰወሩ በኋላ በ10ኛው ክ/ጦር ባሉ ወታደሮች ዘንድ ውጥረት ነግሷል። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የሬዲዮ መገናኛ ኦፕሬተር መታሰሩን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ወታደሮቹ ከተሰወሩ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 13/2010)የዚምባቡዌ አዲስ ፕሬዝዳንት የፊታችን አርብ ቃለ ማሃላ እንደሚፈጽሙ ታወቀ። ሀገሪቱን ለ37 አመታት የገዙት ሮበርት ሙጋቤን ከስልጣን መልቀቅ ተከትሎ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ኤመርሰን ናንጋግዋን በፕሬዝዳንትነት ለመሾም ዝግጅት እየተደረገ ነው። ዚምባቡዌን ለ37 አመታት የመሩት ሮበርት ሙጋቤ ትላንት ከስልጣን መልቀቅን…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 13/2010)መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለመንግስት ትላልቅ ፕሮጀክቶች በብቸኝነት ሲሚንቶ ማቅረብ የቻልኩት ልዩ ሲሚንቶዎችን በብቸኝነት የማመርት በመሆኔ ነው አለ። የኤፈርት ኩባንያ አካል የሆነው መሶቦ ሲሚንቶ ለግዙፍ ፕሮጀክቶቹ በብቸኝነት እንዲያቀርብ የተደረገው ግዙፉ የሙገር ሲሞንቶ ፋብሪካ በህወሃት ስርዓት በተለያየ መንገድ የማምረት አቅሙ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 13/2010) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዘርአይ አስገዶምን ዘረኛና ጎጠኛ ሲሉ የፓርላማ አባላት አወገዙ። አባላቱ ኢሕአዴግን ተጠልሎ ዘረኝነትን በኦፊሴላዊ ደረጃ ማራመድ፣ስልጣንን ማሳነስና የስም ማጥፋት ዘመቻ መክፈት ተጠያቂ ያደርጋል ብለዋል። የኮሚኒኬሽን ጽሕፈት ቤትም ሆነ ሚኒስትሩ የሚወክሉት መንግስትን የሚያንጸባርቁትም የመንግስትን…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 13/2010) የፌደራል ፖሊስ የሰሜን ምዕራብ አዛዥ ትላንት ምሽት በባህር ዳር መገደላቸው ተገለጸ። ኮማንደር ደሳለኝ ልጃለም ማንነታቸው ባልታወቁ ሃይሎች በመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውስጥ የተገደሉት ትላንት ምሽት አምስት ሰዓት ላይ መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል። ኮማንደር ደሳለኝ በባህር ዳር ከተማ በተካሄዱ ህዝባዊ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 13/2010)በባሌ ጎባ በህወሃት መንግስት አማካኝነት የእርስ በርስ ግጭት ለመፍጠር የሚደረገውን እንቅስቃሴ ህብረተሰቡ እንዲያከሽፈው ተጠየቀ። የጎባ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ የህዝቡን ተቃውሞ በማሳነስ ያደረጉት ንግግር ቁጣን ቀስቅሷል። ምክትል አስተዳዳሪዋ ጥቃት እንዳይደርስባቸው በመንግስት ወታደሮች ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑም ታውቋል። ይህን የህዝብ ቁጣ…

የትውልድ አካባቢና የልጅነት ጊዜ አቶ አንዱዓለም አራጌ በጎንደር ክ/ሀገር በደብረታቦር አውራጃ በፋርጣ ወረዳ ጉና ተራራ ሥር ወይንም ግርጌ ክምር ድንጋይ ከተባለ ቦታ በ65 ዓ.ም ጥቅምት 25 ቀን ተወለደ። የኢትዮጵያ አብዮት ሊፈነዳ ሁለት ዓመት ሲቀረው በምጥ ዋዜማ ማለት ነው። “ሰው አካባቢውን…