ዶ/ር ኃይሌ ሙሉቀን በምራብ ጎጃም የአገዋዊ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው በዳንግላ እስከ 12ኛ ክፍል እንዲሁም በአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ በታሪክ እስክ ዶክትሬት ዲግሪ የተማረ መሆኑን የግል ትምህርት ታሪኩ (CV) ያስረዳል። ዶ/ር ኃይሌ እ.ኤ.አ. ከ2003 ጀምሮ በመቀሌ ዮኒቨርስቲ ተቀጥሮ እየሰራ ይገኛል። ምናልባትም…

የጉዞ ዕገዳ እንደ ተጣለባት ይነገራል ከሰሞኑ የህወሓት የሥልጣን ሽኩቻ ጋር በተያያዘ የነደብረጽዮን ቡድን አዜብ መስፍንን ከማንኛውም የፓርቲ ሥልጣን ካገዳት በኋላ በቁም እስር ላይ እንደምትገኝ ለጎልጉል የደረሰው መረጃ ያመለክታል። የጉዞ ዕገዳም ተጥሎባታል። ከህወሓት በተሰጠው መግለጫ ለመረዳት እንደሚቻለው የአዜብ ጉዳይ በዕገዳ ቆይቶ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 19/2010) የመከላከያ ሰራዊት አባላት በወገን ቀርቶ በጠላት ላይ የማይደረግ ኢ ሰብአዊ ድርጊት ፈጽመዋል ሲል የቦረና አስተዳደር ቅሬታውን አቀረበ። ድርጊቱን የፈጸሙ የመከላከያ አባላት ተላልፈው እንዲሰጡና ለህግ እንዲቀርቡም ጠይቋል። በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቦረና ዞን አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በሕዳር 14/2010 ለጠቅላይ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 19/2010) የሕወሃትን አገዛዝ የሚያወግዙ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ። የሃሮማያና የጅማ ዩኒቨርስቲ ተመሪዎች በተቃውሞ ላይ ናቸው። 35ሺ የሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ግቢያቸውን ለቀው ሲወጡ የጅማዎቹ ደግሞ ከግቢያቸው እንዳይወጡ ታግተዋል። በጋሞጎፋ ዞን ሳውላ፣አወዳይ እንዲሁም በወለጋ ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደገና ተቀጣጥሏል። በኢትዮጵያ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 19/2010) የኬንያ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጸሙ። ተቃዋሚው ራይላ ኦዲንጋ ግን ኬንያታ የተመረጡት ዝቅተኛ ቁጥር ባላቸው ድምጽ ሰጪዎች በመሆኑ በሚቀጥለው ወር ራሳቸው የፕሬዝዳንትነት ቃለመሃላ እንደሚፈጽሙ ለደጋፊዎቻቸው ተናግረዋል። ከሁለት አጨቃጫቂ ምርጫዎች በኋላ የኬንያ ፕሬዝዳንትነትን መንበር…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 19/2010)የኢሳት 7ኛ አመት በኮሎምቦስ ኦሃዩ በድምቀት ተከበረ። በበአሉ ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግልና የኢሳት ድርሻ በሚል ጽሁፍ ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። ቅዳሜ ህዳር 25/2017 በኦሃዩ በተከበረው የኢሳት 7ኛ አመት ላይ ከኦሃዩና አካባቢዋ፣ከሴንሴናቲ፣ከዴይተን፣ክሊቭላንድና ኢንዲያና ግዛት የመጡ የኢሳት ደጋፊዎች ተሳትፈዋል። በዝግጅቱ ላይ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር19/2010)በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ/ሕወሃት/ንብረት በሆነው ሰላም ባስ ገራዥ ላት ጥቃት በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው። አቃቢ ህግ ግለሰቦቹ ድርጊቱን የፈጸሙት በአርበኞች ግንቦት ሰባት ትዕዛዝ ነው ሲልም አመልክቷል። አርብ ሕዳር 15/2010 በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ…

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም! “ሃፍታም የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል ነበረች። የመልቀቁን ጨዋታ ለኛ ተየት አድርጊያትና መሪርዋን ጽዋ ተጎንጪ ሲሉ እነሆ መርዶውን ነግረዋታል።…