ሕዳር 2010 ዓ.ም አራተኛ ዓመት ቁጥር ፩ ዕትም ኢትዮጵያን ከውድቀት መታደግ የዜግነት ግዴታ ነው የዘር ፖለቲካ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ኢትዮጵያ ከወያኔያዊ ዘመነ መሣፍንት የሚታደጋት ቴዎድሮሥ ሣልሣዊ ትሻለች በጎሣ ፌዴራሊዝም ኢትዮጵያዊነት አይደበዝዝም የወያኔ የዘር ፖለቲካ እና ዩኒቨርስቲዎቻችን በዘመነ ወያኔ አዲሱ ህፃናትን…

  ይህ ከዚህ በታች የምታነቡት ታሪክ እውነተኛ ታሪክ ነው፤ የዶ/ሩና የበሽተኛው ትክክለኛ ስም አልተገለጸም ምክንያቱም የባላታሪኮቹን የግል ጉዳይ Privacy ላለመንካት ሲባል ነው፤ የታሪኩ አላማ ለበርካታ ሰዎች palliatief sedation, እና euthanasie[…]

የሕወሓት ሹም ሽርም ሆነ እግድ አንዱ ሥርወ መንግሥት ገርስሶ ሌላ ሥርወ መንግሥት ሥልጣን እንዲይዝ ያደረገ የአንድ ፓርቲ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ነው ሲሉ አቶ ገብሩ አስራት ተቹ።

እንግሊዝ ውስጥ ያለ እጅግ ፅንፈኛ ነው የሚባል አንድ ቡድን አባል ኢንተርኔት ላይ ያወጣቸውን ቪድዮዎች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ መልሰው ትዊት በማድረጋቸው የእንግሊዝ እንደራሴዎች የበረታ ቁጣ እያሰሙ ናቸው። ዋሺንግተን ዲሲ —  እንግሊዝ ውስጥ ያለ እጅግ ፅንፈኛ ነው የሚባል አንድ ቡድን…

ሊብያ ውስጥና በሌሎችም የዓለም ክፍሎች መውጫ አጥተው የሚገኙ ዜጎቻቸውን ለመመለስ የናይጀሪያው ፕሬዚዳንት ሙሐማዱ ቡሃሪ ቃል ገቡ። ዋሺንግተን ዲሲ —  ሊብያ ውስጥና በሌሎችም የዓለም ክፍሎች መውጫ አጥተው የሚገኙ ዜጎቻቸውን ለመመለስ የናይጀሪያው ፕሬዚዳንት ሙሐማዱ ቡሃሪ ቃል ገብተዋል። ሚስተር ቡሃሪ ዜጎቻቸውን ለመመለስ ያሰቡት…

ከዓለም ሕዝብ ከግማሽ የሚበልጠው ማኅበራዊ ጥበቃ የማያገኝና ማለቂያ በሌለው የድኅነት ቀለበት ውስጥ የሚኖር ነው ሲል ዓለምአቀፉ የሥራ ድርጅት አስታወቀ። ዋሺንግተን ዲሲ —  ከዓለም ሕዝብ ከግማሽ የሚበልጠው ማኅበራዊ ጥበቃ የማያገኝና ማለቂያ በሌለው የድኅነት ቀለበት ውስጥ የሚኖር ነው ሲል ዓለምአቀፉ የሥራ ድርጅት…

TPLF leaders are planning to transfer EFFORT to their individual ownership in the name of make it IPO, document reveals. Remember they claim EFFORT was established by money they got from Western donors due to the 1980s drought and meant…

ሕወሐት ከመቀሌው ስብሰባ አንድ የተግባር ማስፈፀሚያ ማለትም “በታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ ባለቤት ታጋይ አዜብ መስፍን ላይ የጨከነ ድርጅት ለጠባብና ትምክሕት ኃይሎች አይንበረከክም” የሚል መፈክር ይዞ የመጣ ይመስላል፡፡ የሕወሐትን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አጠቃላይ ይዘት ስንገመግመው እኩል ለጋራ ዓላማ የታገሉ ሰዎች ጊዜ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 21/2010)በሔግ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የፍርድ ሂደታቸውን ሲከታተሉ የነበሩት የቦስኒያ ክሮሺያ ጄኔራል በችሎቱ ፊት መርዝ ጠጥተው ሕይወታቸውን አጠፉ። በቦስኒያ ሙስሊሞች ላይ በተፈጸመ የጦር ወንጀል ከዚህ በፊት የጥፋተኝነት ውሳኔ የተላለፈባቸውና በ20 አመት እስራት እንዲቀጡ የተፈረደባቸው ጄኔራል አሟሟት ጉዳይ በመጠራት ላይ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 21/2010)በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ እየተባባሰ መቀጠሉ በሚነገርበት በአሁኑ ወቅት የጋምቤላ ክልል ለመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ መክፈል አለመቻሉን ገለጸ። በዚህም በክልሉ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች በሙሉ የጥቅምት ወር ደሞዛቸው እስከ ህዳር አጋማሽ እንዳልተከፈላቸው ታውቋል። የጋምቤላ ከተማ ከንቲባ ክልሉ ገንዘብ ለመክፈል…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 21/2010)ይህ በእንዲህ እንዳለ በአማራ ክልል ቻግኒ ከተማ ማንነታቸው ያልታወቀ ሰዎች በፖሊስና በአካባቢው የሚሊሻ ታጣቂዎች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመልክቷል። በደቡብ ጎንደር ደጎማም ዛሬ ክፍተኛ የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል። በሀዋሳና በአዲስ አበባ አንዳንድ ቦታዎች የትግል…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 21/2010)በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞ ተካሄደ። በምስራቅ ሀረርጌ ሰሞኑን የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን የህወሃት መንግስት ከስልጣን ይውረድ የሚለው ደግሞ ጥያቄያቸው ነው ። በወለጋ የተለያዩ ከተሞች ህዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው። በሌላ በኩል በአርባምንጭ ከተማ የሚገኘውን አየር ማረፊያ ሲጠብቁ…