የብሔር ማንነት እና የወልቃይትና የራያ ሕዝብ ጥያቄ

#አማራ_ቴሌቪዥን ለምን ይህንን ፍላጎት ያለው ሰው በቴሌቪዥን ማቅረብ ፈራ??? (ጠበቃ አለልኝ ምህረቱ) ~ ሕዝቡ አማራ ነኝ ካለ አማራ ነው ጥያቄው እዚህ ላይ ያበቃል። ግላዊ ማንነቱን ሌላ ሰው እንዲወሥንለት መጠበቅ የለበትም! ~ የወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ አዲስ ማንነት እንዲሰጣቸው ሣይሆን የነበረውን ማንነታቸው…
የወሎ ኦፓልና የአለም ባንክ ሪፖርት

በአማራ ምድር በወገልጠና/ደላንታ አካባቢ ስለሚገኘዉ የኦፓል ምርትና የህወሃት ደላሎች ዘረፋ አንስተን ነበር፡፡ ስለ ኦፓል ወሎ ድረስ በመሄድ የአለም ባንክ ያጠናቀረዉን ጥናትና የዚህ የከበረ ማእድን ሚሊየኖችን የሚቀይር ሃብት ቢሆንም ህገወጥ በሆነ መንገድ ስለሚደረገዉ የንግድ እንቅስቃሴና የአካባቢዉ ሰወች ምንም እንዳልተጠቀሙ ያትታል፡፡ በአማራ…

አክሎግ ቢራራ (ዶር) በህወሓት የበላይነት የሚገዛው የኢህአዴግ የስራ አስኪያጅና አስፈጻሚ ኮሚቴ፤ የሕዝብን ባጀት ተጠቅሞ፤ ለሶስት ሳምንታት ያህል የኢትዮጵያን ሕዝብ ችግሮች ካላዘነ በኋላ መግለጫ አውጥቶ ሕዝብን እያነጋገረ ነው። ይህ የምስጢር ጉባኤ የተካሄደው የህወሓት የስራ አስፈጻሚ ቡድን ለሳምንታት በመቀሌ የዝግ ችሎት አድርጎ…

በገነት ዓለሙ የካቲት 2010 ዓ.ም. ሲመጣ የ1966 አብዮት 44 ዓመት ይሞላዋል፡፡ ከ1966 አብዮት እስከ ዛሬ ድረስ ያለው ጊዜ ከዴሞክራሲ እንቅስቃሴ አኳያ የብዙ ነገር ድፍርስርስ በተለያየ ሙቀትና ንቅናቄ ሲናጥና ሲንቦጫረቅ የታየበት፣ የሚተነው ተኖ የሚዘቅጠው ዘቅጦ ሊጠራ ነው ሲባል ተመልሶ እንብክብኩ መውጣትና…
የፈረንጆቹ 2017 ሊጠናቀቅ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) የፈረንጆቹ 2017 እሁድ ይጠናቀቃል። እንደ ሌሎቹ አመታት ሁሉ 2017 ታላላቅ ክንዋኔዎችን አስተናግዷል። አመቱ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚ፣የሽብር፣የተፈጥሮ አደጋ፣የኒዩክለር ፍጥጫ።አሰቃቂ ጦርነቶችና ሌሎችም ክስተቶች ተከናውነውበታል። አሮጌ አመት ባለፈ ቁጥር እንዲህ አይነት ለየት ያለ አመት እስካሁን አልነበረም ማለት የተለመደ ነው። የተጠናቀቀው የፈረንጆቹ አመትም…
የዶክተር መረራ የክስ መዝገብ ሌላ ማስረጃ ቀረበበት

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) ብይን ይሰጥበታል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የዶክተር መረራ ጉዲና የክስ መዝገብ ሌላ የቪዲዮ፣ የድምጽና የምስል ማስረጃ በአቃቢ ሕግ እንደቀረበበት ተሰማ። ዐቃቢ ህግ ማስረጃውን ያቀረበው በዶክተር መረራ ላይ የማቀርበውን ማስረጃ ጨርሻለሁ ካለ በኋላ ነው። ዶ/ር መረራም የቀረበው ማስረጃ የመንግስት…
ሕወሃት የአስቸኳይ ጊዜ ምርጫ ለማካሄድ የሚገደድበት ሁኔታ መፈጠሩ አይቀርም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ በሕገ መንግስቱ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ ምርጫ ለማካሄድ የሚገደድበት ሁኔታ መፈጠሩ እንደማይቀር የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ተናገሩ። ዶክተር ነጋሶ እንዳሉት ኢሕአዴግ እንደ ፓርቲ የመቀጠልና ሀገር የማስተዳደር ሕልሙ በማክተም ላይ ነው። የኢትዮጵያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶክተር…
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጀመረው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጀመረው ተቃውሞ አሁንም በተለያዩ አካባቢዎች መቀጠሉ ታወቀ። የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ ሲመቱ የአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ደግሞ በግድ እንዲማሩ እየተደረገ መሆኑ ታውቋል። ተቃውሞ አቅርበዋል የተባሉ 50 ተማሪዎች ተይዘው መታሰራቸውንም ምንጮች ለኢሳት ገልጸዋል። በአርባምንጭ…
በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞ ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 20/2010) በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ዛሬ ተቃውሞ መደረጉ ታወቀ። በምስራቅና በምዕራብ ወለጋ በበርካታ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የአገዛዙ ሃይሎችና ነዋሪው መጋጨታቸውን ለማወቅ ተችሏል። በባኮና አደአ በርጋ ህዝባዊ ተቃውሞ መቀስቀሱም ተሰምቷል። በወለጋ ሻምቡ በአጋዚ ሃይል ሁለት ሰዎች ተገድለዋል። በሌላ በኩል…
አማራ ጠላቱን የሚወድ አስገራሚ ህዝብ! – (ማተቤ መለሰ ተሰማ)

የትግራይ ህዝብ ጠላትህ ማነው በማለት የህዋሃቱ ነባር ታጋይ አቶ ዓለም ሰገድ አባይ ላቀረቡለት ጥያቄ 82% በመቶ የሚሆነው ጠላቴ አማራ ነው። ብሎ እንደመለሰ በጥናታዊ መጻፋቸው አስፍረውታል። አማራው ግን 1ኛ. 1770 ዎቹ የተነሱትና ኢትዮጵያን ልክ እንደዛሬው ለ 70 አመታት ያህል ተበታትና። በእርስ…
ወያኔ የሰጠን ምርጫ ባርነትን ወይም ሞትን ነው! – መቅደላ – የዐኅኢአድ ልሣን ቅጽ ፩ ቁጥር ፬

ወያኔ የሰጠን ምርጫ ባርነትን ወይም ሞትን ነው! መቅደላ – የዐኅኢአድ ልሣን ሓሙስ ታህሳስ ፲፯ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም ሟቹ የወያኔው አውራ የነበረውና በሙት መንፈሱ አገሪቱን እንመራታለን የተባለለት መለስ ዜናዊ፣ ለትግሬ-ወያኔ የበላይነት ጠብቆ ለመጓዝ ምን ያህል እንዳጎደለ ከሞቱ በኋላ ባሉት ጥቂት ዓመታት…

ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት (አኦትይፕ) በጀርመን ድምፅ የአማርኛ ሥርጭት በዶይቼ ቬለ ላይ በዲሴምበር 25፣ 2017 ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማው ዝግ ስብሰባ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት ከኦሮምያ ክልል ጉጂ ዞን የቡሌ ሆራ ተወካይ አቶ ቦነያ ኡዴሳ የራሳቸውን ፓርላማ ሕገ መንግስታው ሥልጣን…

(By Ethio Asnesaw) Documents collected by Enzo Antonio Cicchino The project touches three issues that are considered by us between the main points to be solved: • the territorial link between the two colonies;• the disarmament of Abyssinia;• exploitation of…