በሕይወት ተሞክሮ ላይ በሚያተኩረው በሙጠኖ (Muxannoo ) ዝግጅታችን #MeToo ወይንም #እኔንምገጥሞኛል የተሰኘውን የሴቶች የማህብራዊ ሚዲያ ዘመቻ ላይ እናተኩራለን። የ#እኔንምገጥሞኛል ዘመቻንና እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚገጥማቸውንና የሚያልፉበትን ጾታዊ ትንኮሳ ፡ ጥቃትና ወከባ ላይ ሃሳባቸውን እንዲያጋሩን ሶልያና ሽመልስ ከዩናይትድ ስቴትስ እና ወ/ሮ አስቴር…

(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ጅራ የተሰኘ ነጠላ ዜማውን የለቀቀውና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ምርጥ ድምጻውያን መካከል በቀዳሚዎቹ መካከል ስሙ የሚጠራው ሃጫሉ ሁንዴሳ በአዲስ አበባ ሊያደርገው የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ልክ እንደ ቴዲ አፍሮ መታገዱ ተሰማ:: በአዲስ አበባ ባለፉት 2 ወራት ውስጥ ሁለት…
የማሪኒዎና የቬንገር ፍጥጫ ተጠናቅቋል / የቅዳሜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውጤቶች

አባይ ሚዲያ ስፖርት ዜናዘርይሁን ሹመቴ ክፍተኛ ግምት የተሰጠው የአርሴን ቬንገር መድፈኞቹና የሞሪኒዮ ቀያይ ሴጣኖች የፕሪሚየር ሊግ ፍልሚያ በዩናይትድ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። ማንችስተር ዩናይትድ አርሴናልን 3 ለ 1 በማሸነፍ የ2ኛ ደረጃውን በ35 ነጥብ ማስጠበቅ ችሏል። ተጫዎቾቻቸው በዛሬው ጨዋታ ላሳዩት ብቃት በማመስገን በግጥሚያው…
‹‹አሰብ የኤርትራ ግዛት፣ የኤርትራ አካል አልነበረም።ወደ ኢትዮጵያ መቅረት ነበረበት። ግን ጠያቂ አልነበረም።››  ዶክተር ያዕቆብ ሃይለማሪያም ዓለም አቀፉ የህግ ምሁር

በአንድነት በጋሻው | ሃገር ቤት ከሚታተመው አዲስ ታይምስ መጽሔት የተገኘ ዶክተር ያዕቆብ ሃይለማሪያም በዊንጌት ተምረው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል።ከዚያም በአሜሪካም ተምረዋል።በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩዋንዳን ጉዳይ በአቃቤ ህግነት እንዲሰሩ ተመድበው አገልግለዋል። ከዚያም በናይጀሪያና ካሜሩን መካከል የነበረውን የወሰን ጭቅጭቅና ግጭት ለመዳኘት…
እዉን ግብጾች ዉሃ ይጠማቸዉ ይሆን ወይስ?

ልዑል ዓለሜ አወዛጋቢው ፕሮጀክት በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን ግንኙነት አበላሽቶታል ለዚህ ደግሞ ትልቁ ምክንያት በግድቡ የተነሳ በግብጽ ህዝብ ላይ ሊከሰት የሚችለዉ የንጹህ ዉሃ አቅርቦት መጠን ነዉ።ግብጽ ለረጅም አመታት የአባይን ተፋሰስ በረከት በመጠቀም ከፍተኛ ባለድርሻ ነበረች። ዛሬ ዉዝግብ ተጀምሯል የኢትዮጵያ የግብርናና…

ምስል ከፋይል  “ማንኛውም የተሽከርካሪ ጎማ ወይም መሪ ምንም ያህል ወደ አንድ ወይም ሌላ አቅጣጫ ቢገፋ፣ቢዞርና ቢንጋለል ሚዛኑን ጠብቆ በመሽከርከር በፊት ወደነበረበት እንደሚመለሠው ሁሉ፤ ከቶውን ሊቀለበስ የማይችል መስሎ የሚታይ ግዙፍ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ከተከናወነ በኋላ ሁሉም ነገር እንደገና ወደ ድሮ ቦታው ዞሮ…

በመዲናዋ አዲስ አበባ የእህል እና ጥራጥሬ ዋጋ እየናረ መምጣቱን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ በሚገኙ የንግድ ቦታዎች አደገኛ ጭማሪ መታየቱን የሚገልጹት ነዋሪዎች፣ በጤፍ፣ በስንዴ፣ በበቆሎ እና በመሰል እህሎች ላይ ከፍተኛ ጭማሪ እንደተደረገ ተናግረዋል፡፡ በዚህም የተነሳ በከተማዋ የተፈጠረው…

ባልተለመደ መንገድ ለረዥም ጊዜ በዝግ ሲካሄድ የቆየዉ የሕወሐት ጉባዔ የኢትዮዽያ ሕዝብ ከመጥላትም አልፎ በጣም የተፀየፋቸዉንና ለትክክለኛ ፍርድ ቀርበዉ እስከዛሬ ለሠሯቸዉ የግፍ፣ የጭካኔ እና የዘረፋ ተግባራት የሚገባቸዉን ቅጣት እንዲቀበሉ የሚፈልጋቸዉን አራጆች ለመሪነት መምረጡን በድፍረት ገልፆልናል። ይህ እርምጃ እስከዛሬ የሰለቸንን የሕወሐት አገዛዝ…
Tsegaye Ready to Defend Fukuoka Marathon Title

Patrick Makau (l) and Yemane Tsegay (r) at the Fukuoka Marathon. Tsegay won the race with Makau second. (Kabuki Matsunaga/Agence SHOT) Yemane Tsegaye of Ethiopia returns to defend his title at the 71st Fukuoka International Marathon, an IAAF Gold Label Road Race,…
Ethiopian Distance Runner Zenash Gezmu Dies

Zenash Gezmu at the Marathon de Senart (Organisers) The IAAF is deeply saddened to hear of the untimely death on Tuesday (28) of Ethiopian distance runner Zenash Gezmu. The 27-year-old had been based in France for most of her international…

(ዘ-ሐበሻ) ሮጣ ሳትጠግብ ያጣናት “ዓሣ በለው” በሚለው ዘፈኗ በብዙዎች ዘንድ ታዋቂ የሆነችው ድምፃዊት ማንአልሞሽ ዲቦ ሕይወቷ ያለፈው ቅዳሜ ኅዳር 12 ቀን 2002 ዓ.ም. ለሕክምና ደቡብ አፍሪካ እንደደረሰች ነበር:: የዚህችን ተወዳጅ ድምጻዊት የሚዘክር አጭር ዘገባ ዘ-ሐበሻ አዘጋጅቷል ይመልከቱት::