ህዳር 23፣ 2010 “ህወሓት በሰባት ገፅ መግለጫው ምንን ሊነግረን ሞከረ?” የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ የልቦናዬን በር ከፍቼ ኣነበብኩት። ካንዴም ሁላቴ፣ከሁለትም ሶስቴ። ይህም ኣልበቃ ብሎኝ ደግሜ ደጋግሜ ኣነበብኩት። በሚቀጥሉት ጥቂት ምዕራፎች የግል ትዝብቴን በራሱ በህወሓት ት አንደበት ላድማጭና ኣንባቢ ለማካፈል እሞክራለሁ።…
የኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ በመጪው ቅዳሜ  በወቅቱ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የሲቪክ እና የፖለቲካ ድርጅቶች ሚና በሚል ርዕስ የውይይት መርሃ ግብር አዘጋጅቷል። በዝግጅቱ ዙርያ እና መድረኩ ማን ነው? በሚል ርዕስ ከድርጅቱ አስተባባሪዎች ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (ቪድዮ )

የኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ ማን ነው ? በመጪው ቅዳሜ ሊዘጋጅ የታሰበው  ሕዝባዊ ውይይት ምን ላይ ያተኩራል?  [embedded content] ጉዳያችን GUDAYACHN  www.gudayachn.com
ሲቲን የሚያስቆመው አልተገኘም በቀጣዩ ከዩናይትድ ጋር የሚያደርገው ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል

አባይ ሚዲያ ስፖርት ዜናዘርይሁን ሹመቴ ተስተካካይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታውን ያደረገው የማንችስተር ሲቲ ክለብ ያለመሸነፍ ግስጋሴውን በድንቅ ሁኔታ ቀጥሎበታል። ሲቲ ከዌስት ሃም ዩናይትድ ጋር ባደረገው ጨዋታ 1 ለ 0 እየተመራ ከሃላ ተነስቶ ሁለት ጎሎችን በማግባት 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል። በመከላከል…
የወልዲያ ህዝብ ቁጣ ወደ ሌሎች ቦታዎችም ተዛምቷል ድርጅቶችና መኪኖች ሲቃጠሉ አውቶብሶች ታግተዋል

አባይ ሚዲያ ዜናዘርይሁን ሹመቴ በወልዲያ ከተማ ከመቀሌ የመጡ የመቀሌ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ፈጽመዋል በተባለው ጸያፍ ስድቦችና ንግግሮች ምክንያት የተቀሰቀሰው የህዝብ  ቁጣ ተባብሶ መቀጠሉ ተሰምቷል። የታቀደው የእግር ኳስ ጨዋታ ወደ ህዝብ ቁጣና ተቋውሞ ተቀይሮ በርካታ የወልዲያ ነዋሪዎች በመንግስት ታጣቂዎች…

የወልዲያ ከተማ እና የመቀሌ ከተማ የእግር ኳስ ቡድኖች ደጋፊዎች ወልዲያ ከተማ ውስጥ ዛሬ ተጋጩ። በግጭቱ ሰዎች መቁሰላቸውን እና ሕንፃ መቃጠሉን የዐይን እማኞች ተናግረዋል። ሁኔታውን በጣም አስጊ ነው ሲሉ የገለጹ የዐይን እማኝ እንደሚሉት ግጭቱ በደጋፊዎች መካከል ይፈጠር እንጂ የብሔር ግጭት መልክ…
የኮሌጁ ማኅበረሰብ: የፀረ ተሐድሶ ተጋድሎውን ለማጠናከር መከረ፤“ውሳኔ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ”/ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ/

ነባሩ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በዘመናዊ አቀራረብና በከፍተኛ ደረጃ ተስማምቶ የሚሰጥበት ፈር ቀዳጁ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣በማስገንባት ላይ የሚገኘው ሕንፃ ነው፡፡ ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ክፍሎች፣ ቤተ መጻሕፍትና የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚኖሩት ሲኾን፣ ቀደም ሲል ተገንብቶ በሥራ ላይ ካለው ሕንጻ ጋራ ወደ ዩኒቨርስቲ…
Addis fuels ethnic hatred  (Teshome M Borago)

The international community ignored Ethiopians who opposed the election of Tedros Adhanom as director general of the World Health Organisation (WHO). They ignored the human rights abuses by his Tigrayan Peoples Liberation Front (TPLF) regime in Ethiopia. But the Western…
የህወሓት መግለጫ በራሱ ምላስ ሲዳሰስና ሲታመስ | ሀሰን ሁሴን

ህዳር 23፣ 2010 “ህወሓት በሰባት ገፅ መግለጫው ምንን ሊነግረን ሞከረ?” የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ የልቦናዬን በር ከፍቼ ኣነበብኩት። ካንዴም ሁላቴ፣ከሁለትም ሶስቴ። ይህም ኣልበቃ ብሎኝ ደግሜ ደጋግሜ ኣነበብኩት። ሀሰን ሁሴን በሚቀጥሉት ጥቂት ምዕራፎች የግል ትዝብቴን በራሱ በህወሓት ት አንደበት ላድማጭና ኣንባቢ ለማካፈል…

የወልዲያ ከተማ እና የመቀሌ ከተማ የእግር ኳስ ቡድኖች ደጋፊዎች ወልዲያ ከተማ ውስጥ ዛሬ ተጋጩ። በግጭቱ ሰዎች መቁሰላቸውን እና ሕንፃ መቃጠሉን የዐይን እማኞች ተናግረዋል። ሁኔታውን በጣም አስጊ ነው ሲሉ የገለጹ የዐይን[…]
ወልድያ ተናውጣለች | ወያኔ ባስነሳው ፀብ አጫሪነት ማንነታቸዉ ለጊዜው ያልተገለፀ 3 ሰወች ተገለዋል ተብለዋል

ሙሉነህ ዮሐንስ ህዝቡ ቁጣውን በወያኔና በስርአቱ ተጠቃሚዎች ላይ አምርሮ እየገለፀ ነው። ህወሃቶች ጎንደር ድረስ በእብሪት መጥተው የአማራውን ችግር ፈትተነዋል ብለው ነበር። ወልቃይትንና ራያን ከጉያቸው አድርገው፣ ህዝባችን ላይ ሞት፣ እስራት፣ ስቃይ፣ ስደትና ይፋ ጦርነት ከፍተውበት መቼም ሰላም የለም። የሰላም ጠንቅ የወያኔ…
ሪያልማድሪድና ባርሴሎና ነጥብ ጣሉ/ የስፔን ላሊጋ ና የጣሊያን ሴሪአ ውጤቶች

አባይ ሚዲያ ስፖርት ዜናዘርይሁን ሹመቴ የስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዡን እየመራ የሚገኘው ባርሴሎና ከተጋጣሚው ሴልታ ቪጎ ጋር ባደረገው ግጥሚያ ነጥብ ለመጣል ተገድዷል። በዚሁ ጨዋታ ሊዮኔል መሲና ሉዋሬዝ ለባርሴሎና ጎሎችን ከመረብ ቢያሳርፉም ባርሴሎና ድልን ሳይጎናጸፍ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት በማጠናቀቅ…
የመሃመድ አሊ ለጭቁኖች መቆምና እኛ!

በቶማስ ሰብስቤ የአለም ቁጥር አንድ ቦክሰኛው መሃመድ አሊ በስፖርት ፖለቲካ የሚጠራ ትልቅ ስብዕና ያለው ግለሰብ ነበር። አሜሪካ በቬትነሃም ላይ የከፈተችውን ጦርነት በይፋ የተቃወመ ፣በእስላሞች ላይ የነበረው Islamophobia በአደባባይ ሲቃወም በስፖርት ፖለቲካ አይቻልም ብለው ቢተቹትም ሰፖርት ሰበዓዊ ፍጡር ላይ የሚደረግ የተኛውም…