በቅርቡ ሳተናዉ በተባለዉ የድረ ጥንጥን ስተላላፍ ፐሮፌሰር መስፍን ባልተለመደ መልኩ ዘረኝነትና ጎሰኝነት በሚል ርእስ ቱግ ግንፍል እያሉ ዲያሰፖራዉን ተመጣጣኝ ባልሆነ ስድበ ሲያስተናግዱት እኝሀ ፕሮፌሰር በስማቸዉ ጠላት ልኮ ካልሆነ በስተቀር የሳቸዉ ሊሆን አይችልም ብዬ ከራሴ ጋር ስሟገት ከቆየሁ በሗላ በእርግጠኝነት የሳቸዉ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 26/2010) የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር የቀረበውንና በ8 ሀገራት ላይ የተጣለውን የጉዞ እገዳ ሕግ አጸደቀ። ውሳኔው ግን ይግባኝ ሊጠየቅበት እንደሚችል ሲታወቅ በሁለት ግዛቶች የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ውሳኔውን ለመቀልበስ ክርክር በማድረግ ላይ መሆናቸው ታውቋል። ባለፈው መስከረም ለሶስተኛ…
የኢሳት 7ኛ አመት በቦስተንና ሂውስተን ተከበረ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 26/2010)  የኢሳት 7ኛ አመት በቦስተንና ሂውስተን ከተማ በድምቀት ተከበረ። የበአሉ ተሳታፊዎች ኢሳት የሚያደርገው ትግል ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያለማቋረጥ ድጋፋችንን እናደርጋለን ሲሉ ቃል ገብተዋል። ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 2/2017 በሰሜን አሜሪካ ማሳቹሴትስ ግዛት ቦስተን ከተማና ቴክሳስ ግዛት ሂውስተን ከተማ የኢሳት 7ኛ…
የአጫሉ ሁንዴሳ የሙዚቃ ኮንሰርት ተሰረዘ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 26/2010) ታዋቂው የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አጫሉ ሁንዴሳ በጊዮን ሆቴል ያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ተሰረዘ። የአዲስ አበባ አስተዳደር ለጉዳዩ በሰጠው ምላሽ የሙዚቃ ኮንሰርቱ የተሰረዘው በጸጥታ ችግር ምክንያት መሆኑን አመልክቷል። ታዋቂው ድምጻዊ አጫሉ ሁንዴሳ በግዮን ሆቴል ሊያካሂድ የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት መሰረዝ…
በዶክተር መረራ ጉዲና ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ተሰጠ 

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 26/2010) የፌደራሉ አቃቢ ህግ በዶክተር መረራ ጉዲና ላይ ተጨማሪ ምስክሮችን ማቅረብ ባለመቻሉና በቀረቡት ማስረጃዎች ውሳኔ እንዲሰጠው በመጠየቁ ችሎቱ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ሰጠ። በዶክተር መረራ ጉዲና ላይ የቀረቡት ምስክሮች ከቤታቸው ጽሁፎች ሲወሰዱ ማየታቸውን ከመግለጽ ውጪ ስለጽሁፎቹ ይዘትም ሆነ በሌላ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 26/2010) በበርካታ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ዛሬ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ። በአጋሮ ተማሪዎች አደባባይ ወተው የህወሀትን መንግስት አውግዘዋል። በባሌ ሮቤ መምህራን ተቃውሞ አሰምተዋል። በቦረና ዞን የሰላማዊ ሰው ግድያ እንዲቆም በመጠየቅ ሰልፍ ተደርጓል። በሀረር እስር ቤት በተነሳ ቃጠሎ በርካታ እስረኞች መጎዳታቸው…

(ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው) በጎንደሩ ተወላጅ በወጣት ፈረደ ክንድሻቶ ይርጋ ላይ የተፈጸመና እየተፈጸመ ያለ ግፍ “ህዳር 9/2009 ዓም ከእርሻ ስመለስ ነው የያዙኝ። ዳንሻ ወስደው ደብድበውኛል። ከዛ ወደ ትግራይ ወሰዱኝ። ወደ ትግራይ መሆኑን ከመገመት ውጭ ልዩ ቦታውን አላውቀውም። ትልቅ ጉድጓድ ውስጥ አስገቡኝና…
መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ባህርዳር ላይ ተይዞ ግንቦት 7ን ልትቀላቀል ነበር ተብሎ 10 አመት ፈረዱበት

(ጌታቸው ሽፈራው) መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ፣ የ”ኢትዮጵያ” አየር ኃይል ውስጥ የበረራ አስተማሪና የሄሊኮፍተር አብራሪ ነበር። ከትውልድ ቦታው ብዙው የማይርቀው ባህርዳር ላይ ያዙትና “ግንቦት 7ን ልትቀላቀል እየሄድክ ነው” ብለው አሰሩት። 10 አመት ፈረዱበት። ከእስረኛው ነጥለው ጨለማ ቤት…
ማስጠንቀቂያ በተለይም ለጎንደር #አማራ_ገበሬ

(አያሌው መንበር) በመተማ የሱዳን ድንበር በኩል ሱዳኖች 40ኪ.ሜ ድረስ ዘልቀው ገብተው ወረራ መፈፀማቸው ታውቋል።ይህ የሆነው “የሀገሪቱ መከላከያ ሰራዊት” የአማራን ህዝብ ለማሸበር ትናንት ከድንበር ተነስቶ ወደ መሀል ሀገር በእቅድ በገባ እለት ነው።ይህ የሆነው በህወሃት ፍላጎትና የተጠና እቅድ መሆኑ ግልፅ ነው። ስለሆነም…
መቀሌ -ወልዲያ ከተሞች (ሙሉቀን ተስፋው)

1. በመቀሌ ከተማ የነበረው አመጽ ዐማራ ፍለጋን ነበር፤ ሌሊት በባውዛ ቀንም በብርሃን ዐማራ ፈለጉ። የዐማራ የሆነ ነገር ጠፋ። በአባት ወይም በእናታቸው ዐማራ የሆኑ ዜጎች ሁሉ ራሳቸውን ለማዳን ተደብቀዋል። በመቀሌ ጎዳናዎች አ.ማ. (አማራ) የሚል ታርጋ ያላቸው መኪናዎች ተፈልገው ታጡ፤ ከዚያ አአ…