የዘመኑን ፈሊጥ የመኖርን ምስጢርሳስተውለው ውዬ ቆሜ ስመረምርጥበቡ ገብቷቸው መሄጃውን አውቀውመላ የጨበጡት ስሌት አስተካክለውከተጠቀሙበት ኃያል ብልሃቶችአንዱ ማስመሰል ነው ለመኖር ከሰዎች እንደውም አንዳንዱ ከማስመሰል አልፎበረቀቀ ጥበብ በተንኮል ቆልፎለተዘጋጀበት ላሰበበት ዕቅድማሰለፍ ይችላል በግድና በውድእንዲሁም ሌላውን አድርጎ መሰላልሁሉንም አሟልቶ እላይ በመንጠልጠልሲፈልግ አጣልቶ፤ ሲሻው በማስታረቅሌላን…
አሜሪካ ለኢየሩሳሌም እውቅና ሰጠች

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 27/2010) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢየሩሳሌምን የእስራኤል ዋና ከተማ እንድትሆን እውቅና ሰጡ ። ይህን ተከትሎም የአረብ ሀገራት መሪዎች የፕሬዝዳንት ትራምፕን ርምጃ ሲያወግዙ የካቶሊካውያኑ ሊቀጳጳስ ኢየሩሳሌም የሁሉም ነች በማለት ድምጻቸውን አሰምተዋል። የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ በጉዳዩ ላይ የአሜሪካውን…
ነባርና ታሪካዊ አካባቢዎችን ማፍረስ ተጀመረ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 27/2010) የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ነባርና ታሪካዊ አካባቢዎችን ማፍረስ ጀመረ።ገዳም ሰፈርና ጌጃ ሰፈርን ጨምሮ አምስት ነባር ሰፈሮች ሙሉ ለሙሉ ይፈርሳሉ።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2010 ከያዘው ከ40 ቢሊየን ብር አመታዊ በጀት ውስጥ 30 ቢሊየን ብሩን ከማዘጋጃ ቤትና ግብር ነክ…
ሕወሃት የተቋማትን ኮምፒዩተሮች ይሰልላል

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 27/2010) የሕወሃት የስለላ ተቋማት አንድ በእስራኤል የሚገኝ ድርጅት የሚያቀርበውን የስለላ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክን፣አንድ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪንና የአንድ ጠበቃን ኮምፒዩተሮች ሲሰልል እንደነበር ሲትዝን ላብ የተባለው ተቋም አጋለጠ። በአሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያውያን ነጻ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ላይ፣በግለሰቦችና ሌሎች ድርጅቶች…
እስረኞች ከፍተኛ ማሰቃየት እየተፈጸመባቸው ነው

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 26/2010) በፖለቲካ ምክንያት ታስረው በወህኒ ቤት የሚገኙ ዜጎች ከፍተኛ ማሰቃየት እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለጸ። ከጊዜያዊ ህመም እስከ ዘላቂ የአካል ጉዳት የደረሰ ቅጣት እንደሚፈጸምባቸውም እየወጡ ያሉ ሪፖርቶች አረጋግጠዋል። በኢትዮጵያ እስር ቤቶች የሚፈጸሙና አሰቃቂ የሚባሉት ድርጊቶች ችሎት ፊት ሲቀርቡ ምናልባትም የህግ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 27/2010) በሰሜን ጎንደር አንድ ነዳጅ የጫነ ቦቴ ተቃጠለ። በጭልጋ ወረዳ ነጋዴ ባህር አካባቢ ኳቤር ሎምዬ ቀበሌ ነዳጅ የጫነ ቦቴ መኪና ዛሬ ጠዋት የተቃጠለ ሲሆን፣  አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ለጥቃቱ ሃልፊነቱን ወስዷል። ነዳጁ ለአጋዚ ጦር የታሰበ በመሆኑ ርምጃውን መውሰዱን…