የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆም ሊያደረግ ነው

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 28/2010) የሕወሃት አገዛዝ የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆም ሊያደርግ መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገለጹ።ውድድሩ እንዲቆም የተፈለገው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በትግራይና በአማራ ክልል እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች መካከል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ነው።ይህ በእንዲህ እንዳለም በወሎ ወልዲያ ግጭት በተካሄደ ማግስት…
ሃማስ የአመጽ ጥሪ አስተላለፈ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 28/2010) የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢየሩሳሌም የእስራኤል መዲና ነች ሲሉ እውቅና መስጠታቸውን ተከትሎ ሃማስ የአመጽ ጥሪ ማስተላላፉ ተሰማ። የትራምፕን ውሳኔ ተከትሎም በኢየሩሳሌም፣በራማላህና በቤተልሄም ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለኢየሩሳሌም እውቅና መስጠታቸውና በቴላቪቭ የሚገኘውን የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም…
አባ ገብረኢየሱስ በእስር ቤት ሲደበደቡ አደሩ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 28/2010) የዋልድባው መነኩሴ አባ ገብረኢየሱስ ዛሬ ለሊቱን በእስር ቤት ሲደበደቡ አድረው ወደ ጭለማ ቤት መወርወራቸው ተሰማ። በሽብር ወንጀል ተከሶ ያለምንም ብይን በጭለማ ቤት ታስሮ የሚገኘው አስቻለው ደሴ አባ ገብረየሱስ ስብርብር እንዲሉ ተደርገው ከተደበደቡ በኋላ በሱ ጭለማ ክፍል መጣላቸውን…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 28/2010) ሰነድ የሌላቸውን ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከአውሮፓ ወደ ኢትዮጵያ በፈቃደኝነትም ሆነ በማስገደድ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የአውሮፓ ሕብረትና የኢትዮጵያ አገዛዝ መስማማታቸውን አፈትልኮ የወጣ አንድ ሰነድ አመለከተ። በስምምነቱ መሰረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ስደተኞችን ከአውሮፓ ወደ ሀገራቸው በግዳጅ ለመመለስ ሙሉ…
አቶ አባይ ወልዱን ከክልል ፕሬዝዳንትነት የማንሳት ጉዳይ ተቃውሞ ገጠመው

(ኢሳት ዜና –ሕዳር 28/2010) የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ አባይ ወልዱን ከትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትነት ለማንሳት የሚደረገው ሙከራ ተቃውሞ እንደገጠመው ምንጮች ገለጹ። ለተቃውሞ ምክንያት የሆነውም የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከልጣናቸው ሳይወርዱ አቶ አባይ ወልዱ መነሳት የለባቸውም በሚል…
በአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ የሚመራ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ሊላክ ነው

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 28/2010) አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ በማኔጂንግ ዳይሬክተሩ የሚመራ የልዑካን ቡድንን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ መዘጋጀቱ ታወቀ። ተቋሙ ቡድኑን ወደ ኢትዮጵያ የሚልከው በሀገሪቱ የተከሰተው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረትና የኢኮኖሚው ሁኔታ እያሳሰበው በመምጣቱ መሆኑ ታውቋል። የሀገሪቱ ተጠባባቂ የውጭ…
የፌደራልከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ውሎ

(በጌታቸው ሺፈራው) #አባገ/እየሱስ ዘ _ዋልድባ ተደብድበው፣ ተሰባብረው እኔ ጋር ጨለማ ቤት ነው ያስረው ያሉት” አስቻለው ደሴ #እስረኞች ለህይወታቸው እንደሚሰጉ ገልፀዋል #የዐቃቤሕግ ምስክር ስሙን እየቀያየረ በተለያዩ መዝገቦች እየመሰከረ ነው ተብሏል #የአማራክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ዛሬም የከፍተኛ ፍርድ ቤት ስልጣኑን አጥቷል የሚል…

አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት “የእምነት አባቶች” የክህደቱ ተዋንያን ናቸው “… ይህ ዜና በተገለበ መልኩ መሰማት ከጀመረ ሰነባብቷል። ዜናው በደባና በተቀነባበረ ሤራ የሚካሄድ ቢሆንም ዜናውን በገደምዳሜ የሚያሰራጩት ክፍሎች ስለ ጉዳዩ የተጨነቁ አይመስሉም። ቅርብ ሆኜ እንደምከታተለው ይህ ዜና አደገኛና ኢትዮጵያን ዳግም ክህደት የሚያከናንባት፤…
በዐማራ የጎበዝ አለቆች የሚመራው የአማራ ጦር በጭልጋ ነዳጅ የጫነ የወያኔ ቦቲ መኪና አቃጠለ

የጪልጋው አደጋ (ሙሉቀን ተስፋው) ዛሬ ጠዋት በጭልጋ ወረዳ ኳቢየር ሎምዬ ቀበሌ ላይ ከሱዳን ነዳጅ ጪኖ በዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊሶች ታጅቦ ሲመጣ በዐማራ ጎበዝ አለቆች እንዲወድም ተደርጓል፤ የብአዴኑ አፈ ቀላጤ እንዳለው ከዘረፋ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም፤ የጥቃቱ ዋነኛ ዓላማ የዐማራ ሕዝብ…