ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በአማራ እና በሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እየደርሰ ያለው ግድያና ጭፍጨፋ እንቅልፍ ከነሳቸው ኢትዮጵያውያን አንዱ ናቸው። ዶ/ር አክሎግ ብራራ ከሕብር ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለመጠየቅ የአማራ ልሂቃን እስከመቼ የአማራን መደራጀት እየገፉ ይኖራሉ በማለት ለአማራ ሊቅሃን ጥያቄ ያቀርባሉ። መሉ ቃለ…

የወያኔዎች ያቀዱት የትግራይ የግንጣላ አጀንዳ ውጭ አገር በሚኖሩ በአንዳንድ ታዋቂ ወጣት አማራዎች ይሁንታ እያገኘ ነው ጥያቄ ለወጣት ሔኖክ የሺጥላ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) ወያኔዎች ያቀዱትን ኢትዮጵያን የማፈራረስ አላማ በቁጣ የከተቱት ውጭ አገር የሚኖሩ አንዳንድ ኢትዮጵያዊያን ወጣት አማራዎች ወደ ወጥመዳቸው…

አውስትራሊያ ውስጥ የገበያ ሸመታ ለማካሄድ፣ የቤት ኪራይ ክፍያ ለመፈጸም ወይም የደመወዝ ክፍያ በጥሬ ብር መክፈልና መከፈል የትናንት ታሪክ እየሆነ ነው። አውስትራሊያ ውስጥ ስኬታማ ሕይወት ለመኖር የባንክ አካውንት ጠቀሜታው ከፍ ያለ ነው።

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የጅሃዲስ ዲፕሎማሲን ለማጥናትና ለመከላከል የተቋቋመ ማዕከል፣ የቻድ ዋና ከተማ በሆነችው በናጅማሜና ተመርቋል። ገለልተኛ የሆኑ የቻድ ምሁራን በዚህ ማዕከል/ፕሮጀክት ላይ በስፋት እየሠሩ እንደሆነ የታወቀ ሲሆን ይህ ቡድን በተለይም በወጣቶችና በህፃናት ላይ ፅንፈኝነትን ለመከላከል አስተዋፅኦ ማበርከት ዋነኛ አላማው…

የኢህኣፓ ኣባል የነበረው ኣቶ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ትግራይ ስለማስገንጠል ያወራል። እንደማውቀው ኢህኣፓ ኢትዮጵያን ገነጣጥሎ ስለማፍረስ ዓላማው ኣልነበረም። ታድያ የድሮ ኣባሉ ኣቶ ሙሉወርቅ ከጳጳሱ በላይ(ከህወሓት በላይ) ልሁን ያለበት ምክንያት ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው። የቐዳማይ ወያነ ባመፁበት ወቅት እንግሊዝ ኣግኝታ የትግራይ_ትግርኚ መንግስት ብትመሰርቱ…

የወባ በሽታን በትንፋሽ ብቻ መመርመር የሚያስችል መሳሪያ መስራታቸውን የአሜሪካ ተመራማሪዎች አስታወቁ። የወባ በሽታን በትንፋሽ መመርመር የመያስችለውን መሳሪያም ወደ አፍሪካ ሀገራት በማምጣት የተሳካ ሙከራ ማድረጋቸውን ነው ተመራማሪዎቹ ያስታወቁት። መመርመሪያው በተለይም የወባ በሽታን በህፃናት ለይ ቀድሞ ለመለየት የሚያስችል መሆኑ ተረጋግጧል የሚሉት ተመራማሪዎቹ፥…

የድካም ስሜት አብዛኛውን ጊዜ በተደራራቢ ስራ፣ በጤና መታወክ እና በተዛባ እንቅልፍ ምክንያት ሊያጋጥመን ይችላል። ከድካም ጋር ተያይዞ የሚመጣው ስር የሰደደ የድካም ስሜት አብዛኛውን ጊዜ ከወንዶች ይልቅ ሴቶችን ሊያጠቃ እንደሚችልም ጥናቶች ይናገራሉ። ይህ ስር የሰደደ የድካም ስሜት የሚጋጥማቸው ሰዎችም የሰውነታቸው በሽታ…

በሳውዲ በእስር ላይ የሚገኙት ሼህ አላሙዲ ሀብታቸውን ለመንግስት እንዲያስገቡ የተወሰነውን ውሳኔ ባለመቀበላቸው ሌሎች ዘመዶቻቸው ለእስር ተዳርገዋል። ላለፉት ወራት በሙስና ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ትውልደ ኢትዮጵያዊው የሳውዲ ዜጋ ሼ መሀመድ አላሙዲ የሀገሩ ፍርድ ቤት የሀብታቸውን የተወሰነ መጠን ለመንግስት እንዲያስረክቡ የወሰነባቸውን ውሳኔ…

የስኳር በሽታን በቀላሉ መከላከል የሚቻል ቢሆንም በአግባቡ ክትትል ካልተደረገበት ለከፋ አደጋ ሊያጋልጥ ይችላል፡፡ በሽታው ኩላሊትን፣ የደም ስሮችንና አይኖቻችንን ለከፍተኛ ጉዳት ይዳርጋል። በሽታውን ለመከላከልም የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከልና ምግቦችን መርጦ በመመገብ የስካር መጠንን በየጊዜው መከታተል ያስፈልጋል፡፡ ለስኳር መጨመር በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ነጥቦች መካከል…

የህክምና ባለሙያዎች እንደሚሉት፥ የእንቅልፍ እጦት ሰለባ የሆኑ አብዛኞቹ ሰዎች ህይዎታቸው በውጥረት የተሞላ እና እረፍት ስላጡ ብቻ ሁኔታው የሚከሰት እንደሆነ አድርገው ያስባሉ። በያሌ የህክምና ሳይንስ ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር የሆኑት ሜር ክራይገር፥ ሌሊት በአግባቡ እንዳንተኛ እና ጠዋት የድካም ስሜት እንዲሰማን የሚያደርጉን በርካታ…

በአርግዝና ወቅት ዝቅተኛ መጠን ያለው የሀይል ሰጪ ምግብ መውሰድ በሚወለደው ህፃን ልጅ ጤንነት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚኖረው ተመራማሪዎች ገለፁ። የሰሜን ካሮላይና ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ያደረጉት ጥናት እንደሚጠቀመው፥ በእርግዝና ወቅት የምትወስደውን ሀይል ሰጪ ምግብ የቀነሰች ወይም የተወች ነፍሰ ጡር ከወሰደችው የበለጠ የምትወልደው…

በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በጀት ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የስርዓተ ትምህርት ክለሳ ማድረግ ተጀመረ። የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም በስርዓተ ትምህርት ማሻሻያ ላይ ይስተዋል የነበረውን ችግር ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። በሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዳይሬክተር አቶ…

የጣና ሀይቅን ከእምቦጭ አረም ለመከላከል በተደረገው ጥረት ከ4 ሺህ 700 ሄክታር በላይ የሚሸፍነውን ቦታ ማፅዳት መቻሉን የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ደንና ዱር እንስሳት ባለስልጣን አስታወቀ። በባለስልጣኑ የእምቦጭ ማስወገድ አስተባባሪ ወይዘሮ በፍትሃ ጤናው ለኢዜአ እንደገለፁት፥ አረሙን ባለፉት ስድስት ወራት በጎ ፈቃደኞችን…

ከትግራይ ክልል ውጭ የሚገኙ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ከፍተኛ አመራሮች ኮንፈረንስ ተጠናቋል። የድርጅቱ አመራሮች ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በቡድን ተከፋፍለው ሂስና ግለ ሂስ ሲያካሂዱ ቆይተው፥ በዛሬው እለት የማጠቃለያ ስነ ስርዓት ተደርጓል። በኮንፈረንሱ የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ በገመገመው ላይ አመራሮቹ በጥልቀት ተወያይተው…