የሀገራችን ወቅታዊ ኹለንተናዊ ነባራዊ ኹኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ የሚያሳዝንና የሚያስጨንቅ መኾኑ አያጠያይቅም፡፡ ከሰው ልጅ የታሪክ ሂደት አንጻር ከዚህ በላይ እጅግ የከፉ ጊዜያት አልፈዋልና ይህም የሂደት ውጤት ነው ካላልን በቀር እውነታውን (reality) ና እውነቱን (truth) የምናይበት መንገድ መለያየት ካልኾነ…
በኢራን 12 ሰዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2010) በኢራን እያሻቀበ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቃወምና አገዛዙን ለማውገዝ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት ርምጃ እስካሁን 12 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የጀመረው ይህ ተቃውሞ ከአውሮፓውያኑ 2009 ወዲህ የተካሄደ ትልቁ ጸረ-አገዛዝ ተቃውሞ ነው ተብሏል። እየተባባሰ…
ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2010) በሊቢያ ከ400 በላይ ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ። አማጽያኑ በሚቆጣጠሩት ግዛት በስደት የገቡ ኢትዮጵያውያን በአንድ መጋዘን ውስጥ ታጭቀው በስቃይ ውስጥ እንደሚገኙም ታውቋል። በቅርቡ ብቻ 5 ኢትዮጵያውያን በድብደባና በበሽታ መሞታቸውንም የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ፋይል የኢትዮጵያ መንግስት እንዲደርስልን…

ፋይል (ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2010) በዩኒቨርስቲዎች በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ወደቤታቸው የሄዱ ተማሪዎች ጥሪ ቢደረግላቸውም መመለስ እንዳልቻሉ የመንግስት ሪፖርት አመለከተ። ሪፖርቱ እንዳመለከተው በዩኒቨርቲዎች ውስጥ ያለው ፖለቲካዊ ቀውስ ከባድ ደረጃ ላይ ይገኛል። እናም ችግሩ መፍትሄ ካላገኘ የባሰ ውጤት ሊያስከትል እንደሚችል ሪፖርቱ ይገልጻል። በኢትዮጵያ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2010) የኦሮሚያ ክልል ፖሊስን የደንብ ልብስ በመዝረፍ በአምቦ ከተማ ዘረፋና ድብደባ ሲፈጽሙ የነበሩ ግለሰቦች መያዛቸውን የአምቦ ከተማ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የመንግስትና የፓርቲ መገናኛ ብዙሃንም የግለሰቦቹን መያዝ በዘገባቸው ላይ አስፍረዋል። በሌላ በኩል የወጡ መረጃዎች እንዳመለከቱት ሶስቱም ዘራፊዎች…

ህወሓት የሚዘውረው ኢህአዴግ ከሁለት ሳምንታት በላይ ስብሰባ አድርጎ “መግለጫ” ያለውን “ቀጭን ትዕዛዝ” በማውጣት ተጠናቋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በለውጥ አራማጅነት ሲጠቀሱ የነበሩት እነለማ መገርሳ “መግለጫውን” አብረው አጽድቀው ወጥተዋል። “የጨለንቆን ፍጅት የፈጸመው ማነው?” የሚለውም ደፋር አጀንዳ አብሮ የሞተ ጉዳይ ሆኗል። “ምን ይዤ…