የትግሬ-ወያኔ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የወጀውን የጥፋት አዋጅ፣ ሕዝቡ በትግሉ ያከሽፈዋል! ከዐኅኢአድ የተሰጠ መግለጫ ቅጽ ፪ ቁጥር ፭ ሰኞ ታህሳስ ፳፫ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም የትግሬ-ወያኔ፣ በትግራይ ክፍለ-ሀገር የራሱን ትንሽነት ያወጀበትንና በዐድዋ የበላይነት የቋጨውን ስብሰባ ጨርሶ ያወጣው የትንሽነቱ ማረጋገጫ መግለጫ የተጻፈበት ቀለም ሳይደርቅ፣…

ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ ለኢሕአፓዎች ‘ክፍል 2’ መልስ ለመመለስ አልፈለግኩም ነበር። ሆኖም ዛሬ ቀን አንድ የስድብ ኢመይል ደርሶኛል። ከስቶክሆልም ከሚተላለፈው ከኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ ጣቢያ ጋር ያደረግኩትን ቃለ መጠይቅ አስመልክቶ ከአንድ ሰው/ ወይንም ከአንዲት ሴት ያገኘሁት መልእክት እንዲህ ይላል። እኛን “ኢሕአፓን”…
የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች!

የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች! የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች። (By Ethio Asnesaw) ከተለያዩ ፍትህ ፈላጊ ወገኖች የተሰበሰቡ መረጃ ምስሎች ሰውን ዘቅዝቆ ሲገረፍ ፣ብልት ላይ ሃይላንድ ሲንጠለጥል ፣ሴት እህቶችን በመድፍር ፣ ጥፍር በመንቀል፣ በማአከላዊይ በታጎሩ ንፁሃን ላይ ኢስብአዊ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2010) በቂሊንጦ ወህኒ ቤት የሚገኙት የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ እሳቸውንና አቶ በቀለ ገርባን ለማስገደል ትዕዛዝ ተላልፎ እንደነበር አስታወቁ። የቂሊንጦ እስርቤት የደህንነትና ጥበቃ ሃላፊ በነበሩት ዋና ኦፊሰር ገብረማርያም ወልዳይ ተላልፎ የነበረው ትዕዛዝ በእስር ቤቱ ፖሊሶች እምቢተኝነት ሳይሳካ መቅረቱንም አስታውቀዋል።…
የሕወሃቱን እጩ ለማስመረጥ አገዛዙ ጣልቃ እየገባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2010) የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ለመምረጥ ውድድር ይካሄዳል ቢባልም የሕወሃቱን እጩ ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃናን ለማስመረጥ አገዛዙ ጣልቃ እየገባ መሆኑን ምንጮች ገለጹ። ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትነት 22 እጩዎች ለውድድር ከቀረቡ በኋላ ዘጠኙ ለሁለተኛ ዙር ማለፋቸውን ለማወቅ ተችሏል። በሕወሃት በኩል…
ተቃውሞዎች ሲደረጉ ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2010)በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ተቃውሞዎች ሲደረጉ መዋላቸው ተገለጸ። የኢህአዴግ መግለጫ ቅዳሜ ከወጣና ዛሬም የእስረኞች እንደሚፈቱ ከተገለጸ በኋላም የህዝብ ተቃውሞ የቀጠለ መሆኑ ታውቋል። በምዕራብ አርሲና በምዕራብ ሸዋ ከፍተኛ ውጥረት እንዳለ ተሰምቷል። በአዳማ ጎሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተቃውሞ…
ፖለቲከኞችና ሌሎች እስረኞች እንዲፈቱ ተወሰነ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2010) በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች እስረኞች እንዲፈቱ መወሰኑን ኢሕአዴግ አስታወቀ። የማዕከላዊ ምርመራ ወህኒ ቤትም ወደ ሙዚየምነት እንደሚቀየር ይፋ ሆኗል። ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ እስረኞቹ መቼ እንደሚፈቱ እንዲሁም እነማን እንደሆኑ አልተገለጸም። በመንግስትና በፓርቲ መገናኛ ብዙሃን እንደተገለጸው…

ያለ ሕዝብ ፍላጎትና ምርጫ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት) በማለት የሰየመ የአሸባሪ ወንበዴዎች ቡድን አሁንም የውንብድና ተግባሩን እየፈጸመ ይገኛል። ይህ በዓለምአቀፋዊ የአሸባሪዎች መረጃ ቋት ውስጥ በአሸባሪነት የተመዘገበ ድርጅት በነጻ አውጪ ስም ሕዝብ ሲጨፈጭፍ፣ ሲያዋርድ፣ ሲያስር፣…
አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ  (Video)- ዶ/ር ሐብታሙ ተገኘ

ወደ አዲስ አበባ የኋላ ታሪክ እንመለስ። የአዲስ አበባ የጥንት ስም በረራ ነው ብለናል። በረራም የኢትዮጵያ የነገስታቱ ዋና መቀመጫ በመሆን ከአጼ ዳዊት ቀዳማዊ (1380-1413) ጀምሮ እስከ አጼ ልብነ ድንግል (1508-1540) ከመቶ ዓመት በላይ አገልግላለች። በረራ ወረብ በሚባል አውራጃ ስር ትተዳደር እንደ…

ላለፉት በርካታ ዓመታት በየአደባባዩ “በኢትዮጵያ ውስጥ አንድም የፖለቲካ እስረኛ የለም” ሲል የነበረው ህወሓት/ኢህአዴግ ዛሬ በኃይለማርያም አማካኝነት “እስረኞችን እፈታለሁ፥ ማዕከላዊን እዘጋለሁ” ብሏል። ባለፉት ዓመታት በግፍ የታሰሩት በሙሉ የተከሰሱት በአሸባሪነት መሆኑ የሚታወቅ ነው። ይህ መግለጫ በራሱ ህወሓት/ኢህአዴግ ሲዋሽ እንደነበር የሚያሳይ ነው ወይም…

(አያሌው መንበር) ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ ጉዳይ በአይነኬ ሰዎች እየተወራ ሃሳብ ስንሰነዝርም ከበጎነት እንደማይታይ አውቃለው። ነገር ግን ይህንን ፈርተን ዝም ማለት ያለብን አይመስለኝም በማለት ባለፈው ሳምንት የማከብረው ሰው ያልኩትን ሰው ሀሳቡን ልሞግት ብቅ ብያለው። ዶ/ር ታደሰ ብሩ የግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር…

ሀገርን እንደ ሀገር ዜጎችን እንደ ግለሰብ አይቶ ትንታኔ የሚሰጥ አንድ አመራር ያጣሁበት ድርጅት ከገዥው መንግስት ባልተናነሰ መልኩ ግንቦት 7 ነው። (በወይንሸት ሞላ – የሰማያዊ ፓርቲ አባል) ግንቦት ሰባት በብሔር ፖለቲካ አናምንም እያለ ሲከራከር የነበረውን ምን አደርሶት ነው? አሁን አዲስ አበባ…
የዋልድባ መነኮሳት በእስር ቤት የደረሰባቸው ስቃይ

(ከቂሊንጦ እስር ቤት የተላከ) መነኮሳቱ ዋልድባ ገዳም መታረስ የለበትም፣ የእግዚያብሔር ቤት ነው በማለት ከ2004 ዓም ጀምሮ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ድረስ በመሄድ ለእምነታቸው ሲታገሉ ቆይተዋል። ከ4ቱ የገዳሙ ተወካይ መነኮሳት አንዱ የሆኑት አባ ገ/ እየሱስ ኪ/ማርያም ይህን ጥያቄ በሕጋዊ መንገድ በመጠየቃቸው…
በአማራ ሳይንት ከሚገኘው ተድባበ ማርያም ገዳም ጽላት ተሰረቀ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 24/2010) በአማራ ሳይንት ከሚገኘው ተድባበ ማርያም ገዳም ጽላት መሰረቁን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። በዚህም የአካባቢው ምዕመናን የተቃውሞ ድምጻቸውን በማሰማት ላይ መሆናቸው ታውቋል። በሌላም በኩል በምዕመናን ተቃውሞ ሲቀርብባቸው የቆየው የአዲስ አበባው ሳህሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ተደብደበው ሆስፒታል መግባታቸው…
ኦህዴድና ብአዴን ኢህአዴግን በመልቀቅ አዲስ መንግስት መመስረት ሕገ መንግስቱ ይፈቅድላቸዋል!

(ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት – አኦትይፕ) ህወሃት የኢህአዴግን ሥራ አስፈፃሚ በመጠቀም በቅርብ ያወጣው ፀረ – ሕዝብ መግለጫ ሕገ መንግሥቱን በግልፅ የጣሰና የኢትዮጵያን ሕዝብ የናቀ የዕብሪት መግለጫ ነው። መግለጫው የህወሃትን ማንነት በድጋሚ ያሳየበት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብም ህወሃት ከታሪክ የማይማር፣ የወቅቱን ሁኔታ…