ህወሃቶች ሲፈጠሩ ከዘራቸው ይሁን ከተፈጥሯቸው በጭራሽ ሰው ምን ይለናል የማይሉ ዋሾዎች፣ ቀጣፊዎች፣ካሀዲዎች፣ አጭበርባሪዎች፣ስስታሞች፣ዘራፊዎች፣ ቂመኞች፣ የበሉበትን ወጭት ሰባሪዎች፣(ወይ ግሩም!! የእነሱን ክፋትና ተንኮል መግለጫ ቃላት አጣሁ እኮ!!) ትንሽ እንኳ ይልኙታና ታማኝነት ያልፈጠረባቸው ሰው ያልሆኑ የሰው አእምሮና ልቦና የሌላቸው ከዲያቢሎስ የባሱ ለክፋታቸውና ለምቀኝነታቸው…

የኢሕአዴግ የሥራ ሳፈጻሚ ኮሚቴ መግለጫ ነው ተብሎ ካነበብነው፣ ከሁሉም ማእዘናት ወገዛና ተቃዉሞን ካስከተለው ፍሬከርስኪ መግለጫ በኋላ ፣ በመግለጫው ላይ ያለውን በመደገፍ ሳይሆን፣ መግለጫው ላይ ካለው መንፈስ ፍጹም የተለየ ጋዜጣዊ መግለጫ የአራቱ የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መሪዎች ሰጥተዋል። አመራሮች ወደ ስብሰባው ሲገቡ…
መንግስት በእስረኞች መፍታትና አለመፍታት ጉዳይ መግባባት ተስኖታል

Getachew AMBAYE, Minster of Justice ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ የተወሰኑ እስረኞችን ለሀገራዊ መግባባት ስል እፈታለሁ ማለቱን ተከትሎ በደህንነት መስሪያ ቤቱና በፍትህ አካላት እንዲህም በፖለቲካ ድርጅቶቹ መካከል የከረረ አለመግባባት መከሰቱን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች እየተናገሩ ነው። ከእስር የሚፈቱ ፍርደኛና ክሳቸው በሂደት…
የቦሌ ክ/ከተማ:የሰዓሊተ ምሕረት ምእመናንንና ሀ/ስብከቱን ያወያያል፤የፀረ አማሳኞች ተጋድሎው ተጠናክሮ ውሏል!

በተባረረው አስተዳዳሪ፣ የፓትርያርኩ እና የሥራ አስኪያጁ በልዩነት መጠባበቅ ኹኔታውን እያከፋው ነው፤ ምእመናኑን፣ “ዱርዬዎች” የሚሉት ፓትርያርኩ፣የተባረረው አስተዳዳሪ እንዲመለስ ማዘዛቸው ተጠቁሟል፤ ሥራ አስኪያጁ፣ የክፍለ ከተማውን የፖሊስ ኃይል ድጋፍ በደብዳቤ እንዲጠይቅ በማዘዝ ምእመኑን በቆመጥ አስደበደቡ፤ በጽናት የተቋቋመው ምእመኑ፣ በጸሎተ ምሕላ እና በዝማሬ ጥበቃውን…

ዳግማዊና ሳልሳዊ ማእከላዊ እንደማይኖር ማስተማመኛ የለም #ግርማ_ካሳ   እንግሊዞችና ፈረንሳዮች የመቶ አመት ጦርነት አድርገዋል። በዚያን ወቅት እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ1937 ዓ.ም አንድ ግንባታ ይጀመራል።ፓሪስ ውስጥ ባስቲይ( Bastille) የሚባለው እስር ቤት። ብዙ[…]

ኤድ ሮይስ በምክር ቤቱ የካሊፎርኒያን 39ኛውን ወረዳ ማለትም የኦሬንጅ የሎስ አንጀለስ እና የሳን በርናርዲኖ ነዋሪዎችን ይወክላሉ። ዋሺንግተን ዲሲ —  ኤድ ሮይስ በምክር ቤቱ የካሊፎርኒያን 39ኛውን ወረዳ ማለትም የኦሬንጅ የሎስ አንጀለስ እና የሳን በርናርዲኖ ነዋሪዎችን ይወክላሉ። በዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ምክር ቤት…
የሰላም ባስ አውቶብስ በህዝብ ተቃውሞ እንዳይንቀሳቀስ ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) በሰሜን ሸዋ አጣዬ የሰላም ባስ አውቶብስ በህዝብ ተቃውሞ እንዳይንቀሳቀስ ተደረገ። ከትላንት በስቲያ የሆነው ዛሬም ድረስ አልበረደም። የአጣዬን ከተማ መሃል ለመሃል የሚከፍለው ድልድይ ላይ የተጀመረው ተቃውሞ ሰፍቶ በፌደራል ፖሊስና በታጠቁ ሃይሎች መካከል ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እንደተካሄደ የደረሰን መረጃ…
በትራምፕና በቤተሰቦቻቸው ዙሪያ የተፈጸሙ የተለያዩ ቅሌቶችን አንድ መጽሀፍ አጋለጠ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) በአንድ ጋዜጠኛ ተጽፎ በቅርቡ ለገበያ የሚቀርበው መጽሀፍ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕና በቤተሰቦቻቸው ዙሪያ የተፈጸሙ የተለያዩ ቅሌቶችን አጋለጠ። መጽሀፉ የተለያዩ ሚስጥሮችን ማጋለጡ ቀድሞውንም በቀውስ የተሞላውን ኋይት ሀውስ የበለጠ ነዳጅ ቸልሶበታል። መጽሀፉ ዋና መነጋገሪያ ከሆነባቸው ጉዳዮች አንዱ የቀድሞው የኋይት…
ኢብራሂም ሻፊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ፣መምህርና የፖለቲካ ጉዳዮች ጸሐፊ ኢብራሂም ሻፊ በስደት በሚኖርባት ኬኒያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በሌላ በኩል አንጋፋው የህክምና ባለሙያ ፕሮፌሰር ዕደማርያም ጸጋ ተሻለ በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ኢብሮ በአጭሩ የሚጠራበት ስሙ ነው። መምህር ሆኖ…
አዲስ የጣራ ክዳን ፋብሪካ ሊገነባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) የሕወሃት ንብረት የሆነው ኢፈርት ከሁለት ኩባንያዎች ጋር በፈጠረው የሶስትዮሽ ግንኙነት አዲስ የጣራ ክዳን ፋብሪካ 2 ቢሊየን በሚጠጋ ብር ሊገነባ ነው። የኢፈርት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ አዜብ መስፍን ስምምነቱን ከሲንጋፖሩ ኩባንያ ኩስቶና ፈርፋክስ አፍሪካ ፈንድ ከተባሉ ኩባንያዎች ጋር ተፈራርመዋል።…