ኡጋንዳ እጩዎች ላይ የጣለችውን የዕድሜ ገደብ አነሳች

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 27/2010) ኡጋንዳ ለፕሬዝዳንትነት በሚወዳደሩ እጩዎች ላይ የጣለችውን የዕድሜ ገደብ አነሳች። ርምጃው ፕሬዝዳንት ዮዎሬ ሞሶቬኒ እድሜያቸው ለተጨማሪ ፕሬዝዳንታዊ ውድድር አለመፍቀዱን ተከትሎ የተነሳ እንደሆነም ታውቋል። የኡጋንዳ ፓርላማ በኡጋንዳ ሕገመንግስት ላይ የተቀመጠውን የዕድሜ ጣሪያ ያነሳው 317 ለ97 በሆነ የድምጽ ብልጫ እንደሆነም…
ወጣቱ በፍርድ ቤት ጉዳቱን እንዳያሳይ ተከለከ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 14/2010) በማዕከላዊ የማሰቃያ እስር ቤት ከፍተኛ ስቃይ የደረሰበት ወጣት በፍርድ ቤት ጉዳቱን እንዳያሳይ ተከለከ። ወጣት ፈዲሳ ጉታ በማዕከላዊ እስር ቤት ከፍተኛ ሰቆቃ የተፈጸመበት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ማዕከላዊን በተመለከተ አነጋጋሪ የሆነ መግለጫ በሰጡበት በዚሁ ሳሞን ነው። ዳኞች ፈዲሳን ጉዳቱን…
ከ14ሺ በላይ ሕጻናት ከቤተሰቦቻቸው ጋር መለያየታቸው ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 27/2010) በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል በተፈጠረው ግጭት ከ14ሺ በላይ ሕጻናት ከቤተሰቦቻቸው መለያየታቸውን ዩኒሴፍ አስታወቀ። በሁለቱ ክልሎች በተፈጠረ ግጭት ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉት ደግሞ ከ84 ሺ በላይ ሕጻናት መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት ይፋ አድርጓል። በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 27/2010) በወለጋ ሻምቡ በቅርቡ ከተካሄደው ሕዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ አፈሳ እየተካሄደ መሆኑን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አስታወቀ። ከትላንት ምሽት ጀምሮ በርካታ የሻምቡ ነዋሪዎች ታፍሰው ተወስደዋል። በተያያዘ ዜና በምዕራብ ሸዋ ሻሸመኔ አካባቢም ግጭት መፈጠሩ ታውቋል። በሀረሪ ክልል ኤረር ወረዳ የፌደራል…
እየተወሰደ ያለው ርምጃ በውጭ ግንኙነቱ ላይ ትልቅ ፋይዳ አለው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 27/2010) የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት እየወሰደ ያለው ርምጃ በውጭ ግንኙነቱ ላይ ትልቅ ፋይዳ አለው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ እንዳለው የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ይፈታሉ መባሉ ግን በውጭ መንግስታት ተጽእኖ አይደለም ሲል አስተባብሏል። የውጭ…
እስረኞቹን ለመልቀቅ ዝግጅት በመደረግ ላይ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 27/2010) በኢትዮጵያ ወህኒ ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ፖለቲከኞችን ለመፍታት በኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ እስረኞቹን ለመልቀቅ ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑን ለስርአቱ ቅርበት ያላቸው መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። አንዳንድ የሕወሃት ደጋፊዎች እስረኞቹን ለመፍታት የተደረሰው ስምምነትን በመቃወም ላይ መሆናቸውን ሰምተናል። የሕወሃት…

የተከበራችሁ አንባቢያን፤ ይህችን መጣጥፍ ለመከተብ የተነሳሁት የዶ/ር በያን አሶባን (የኦሮሞ ዴሞክራሲ ግንባር ቃል አቀባይ) ቃለ መጠይቅ ካደመጥኩ በኋላ ነው፤ አመለካከታቸው ብዙ መልካም አስተሳሰቦችን በውስጡ ያካትታል፤ መልካም የምላቸው አመለካክቶች የኢትዮጵያ ችግር መፈታት ያለበት እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ፤ መሰረታዊ ለውጥ ማስፈለጉ፣ በሙሉ…