በፍኖተ ሰላም ከተማ ቀንደኛ የወያኔ ሰላይና ደህንነት በነበረው መኮንን ትዕዛዙ ላይ እርምጃ ተወሰደበት!

በምዕራብ ጎጃም ፍኖተ ሰላም ከተማ ውስጥ በሚገኘው ዳሞት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለሽፋን የ9ኛ ክፍል የታሪክ መምህር የሆነውና በትግራይ አክሱም አካባቢ የተወለደው እንዲሁም ለድርብ ስራ ወደ ፍኖተ ሰላም ከመጣ 7 አመታትን ያስቆጠረው ቀንደኛ የወያኔ ሰላይና የፍኖተ ሰላም ከተማ ደህንነት ስውር…
ለዕንቁው ኢትዮጵያዊ ዶክተር ጌታቸው ረዳ ዘብሔረ – አክሱም!

ከሁሉ በተቀዳሚ የተከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ከነመላ ቤተሰብዎ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም እና በደስታ አደረሰዎ እንላለን። በመቀጠልም ዛሬ ሰው ጠፍቶ አገራችን በባንዶችና ቅጥረኞች ተዋናይነት በታሪካዊ ጠላቶቻችን አቀነባባሪነትና ድጋፍ በጥፋት ዋዜማ ላይ በምተገኝበት ወቅት እርስዎና ሌላው ስመ ጥሩው ኢትዮጵያዊ የትግራይ ተወላጅ ክቡር አቶ…

ዐማራን ለማጥፋት የሚጥሩ፣ዐማራ ከመጥፋቱ በፊት ይጠፋሉ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ታህሳስ ፳፫ ቀን ፪ሺህ፲ ዓ.ም. ቅፅ፮፣ ቁጥር ፫ የተለያዩ ፀረ-ኢትዮጵያ አንድነት የሆኑ ሁሉ፣ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ማጥፋት የሚቻለው፣ዐማራውን ቀድሞ በማጥፋ ነው ብለው ያምናሉ። ለዚህ አባባል ዋቢውም፣ የፋሽስቱ ሞሶሎኒን ወረራን በዓይኑ የተመከለተውና…