ታዲያ ሁላችሁም ለምን ከሥልጣን አትወርዱም? “ለአመጽ የግብረ መልስ የሚሰጥ አመራር እንጂ ለችግሮች ቀድሞ መፍትሄ የሚሰጥ አመራር አይደለም”፤ “አመራሩ ህዝቡ ከሚጠብቀው በታች ነው”፤ “አመራሩ ከሽፏል”፤ የማሸማቀቅና የማስፈራራት ተግባር ነው በፓርቲው ውስጥ ያለው፤ ተመሳሳይ ዓይነት ነገር ወደ ሕዝቡ ሰርጾዋል፤ ወዘተ በማለት “በድፍረት”…

{ፈላስፋ በወህኒ ቤት በራፍ ላይ እንዲህ የሚል ፅሁፍ አነበብኩ አለ፤ ይህች ቦታ የመከራና የጭንቅ ናት፤ ያልሞቱ (በሕይወት ያሉ) ሰዎች የሚቀበሩባት መቃብርም ናት። የወዳጆች መፈተኛ፤ የጠላቶች መደሰቻ የሆነች ቦታ ናትና።} አንጋረ ፈላስፋ (የፈላስፎች አነጋገር)፤ በሊቀ መዘምራን ሞገስ ዕቁበ ጊዮርጊስ በ1953 ዓ/ም…

ሰሞነኛ መነጋገሪያ የሆነው “ለፖለቲካ እስረኞች ይቅርታ ልሰጥ ነው?” የሚለው ድንገተኛየወያኔ ዛባር (ቅዠት) መሰል ወግ ከመንገዳችን እንዳያወጣን መነጋገሩ አስፈላጊ ሆኖ ስለተሰማኝ የዚህ ጽሁፍ ማጠንጠኛ ላደርገው ፈቀድኩ። “የእስረኛ መልቀቅ” ጩኸት ከአፋኞቹ አፍ አምልጦ እንዲወጣ ያስገደደው ዋነኛ ሀቅ የህዝብ እምቢተኛነትና አልገዛም ባይነት አመጽ…

በገነት ዓለሙ ኢሕአዴግ 2008 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ የጀመረው ሁለተኛውና ‹‹እንደ ገና በጥልቀት የመታደስ›› ንቅናቄው ዛሬም ከአንድ ዓመት ከሩብ ያህል በቀጠለ ተከታታይ፣ እያገረሸና አላባራ እያለ ካስቸገረ ሁከት፣ ቀውስና አለመረጋጋት ጋር እንዳጋጠመን ይገኛል፡፡ ‹‹ባለፉት ሁለት ዓመታት ድርጅታችን ኢሕአዴግ ያደረገው የጥልቅ ተሃድሶ እንቅስቃሴ…
“ግዮናዊነት – የአማራ መነሻ እና መዳረሻ” – አዲስ መጽሃፍ በቅርብ ቀን በገቢያ ላይ – በምስጋናው አንዱዓለም (መልክ ሐራ) የተጻፈ

[embedded content]  መጽሃፉ ከ413 በላይ ገጾች የያዘ ሲሆን መጽሃፉ ከጥር 3 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ለአባቢያን እና ለገቢያ ይቅላል። መጽሃፉ ለመግዛት ለምትፈልጉ በእለቱ ቦታዎቹን እናሳውቃለን። ግዮናዊነት – የአማራ መነሻ እና መዳረሻ መጽሃፍ የያዛቸው ምዕራፎችና ርእሶች የሚከተሉት ናቸው።
“ክብረ አምሓራ የማንነታችን ዐምድ” አዲስ መጽሃፍ በተደላ መላኩ የተጻፈ

በዚህ አዲስ መጽሐፍ እውነተኛውን የአማራ ማንነት፣ ከልብወለድ የጸዳን እውነተኛውን የአማራ የዘር መንጭና ዋና ዋና ታሪካዊ ክስተቶችንና ሐቆችን ተአማኒነት ያላቸውን ሳይንሳዊና ምሁራዊ (ሳይንሳዊ የታሪክ አጠናን ዘዴን የተጠቀሙን) መጻሕፍትን በመረጃነት እየጠቀስኩ አስቀምጬአለሁ። መጽሐፉ ሲሰራጭ አሳውቃለሁ፣ ለጊዜው Amazon . com ላይ እየተሸጠ ነው…
የአክብሮት ምስጋናየ ለኢትዮጵያውያን ማኅበር ጥናትን ምርምር ዘርፍ

ጌታቸው ረዳ (የኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) የተከበራችሁ ውድ ሊቀ ሊቃውንቶች ወገኖቼ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ጥናትና ምርምር ዘርፍ አባሎች ውድ ገብሬ ጉልቱ ውድ ክብርት እህቴ ወ/ሮ የውብዳር ዘለቀ፤ ውድ ወገኔ ገሞራው ማን ያዘዋል፤ውድ ወገኔ ገለበው ሰንጎጎ ውድ ወገኔ ተከስተ ሐጎስ ውድ ወገኔ…

የቤጃ ጎሣ በአፍሪቃ ቀዳማው ዘላን ሲሆን ከእርሱ ተከታዮችም የአፋር፣ የጋላ (ወረሞና) ሱማሌ ጎሣዎች ናቸው። በጥቅል መጠሪያ ቤጃ ስለሚባሉት ነገዶች በሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ከቀይ ባሕር ጠረፍ እስከ ላይኛው ግብጽ አንስቶ ከኑቢያ የአባይ ሸለቆ በስተምሥራቅ አስከ ኢትዮጵያ ሰሜናዊ ባሕር ምድር ድረስ ባለው…
Sudanese troops deployed on border with Eritrea

File photo of Egyptian soldiers boarding a troop transport helicopter The Sudanese army has deployed thousands of troops on its borders with Eritrea, after Egypt sent its own soldiers, in coordination with the UAE, to an Eritrean base in Sawa.…