በጎረቤት ሀገር ሱዳን ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2010) በዳቦ ዋጋ ላይ የተደረገ ጭማሪ በጎረቤት ሀገር ሱዳን ከፍተኛ ተቃውሞ ቀሰቀሰ። በአራት ከተሞች ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ተቃውሞውን የገለጸ ሲሆን በዚህም ተቃውሞ አንድ ሰው ሲገደል 6 ቆስለዋል። አመጹን አስነስተዋል በሚል ሶስት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ሲታሰሩ 6 ጋዜጦች ተዘግተዋል።…
ዶክተር ፍቅሩ ማሩ የሞቱት ታካሚዎች ቁጥር 20 ደርሷል አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2010) በከፍተኛ ጥበቃ ስር ሆኜ የልብ ሕሙማንን እንዳክም ጠይቄ ስላልተፈቀደልኝ የሞቱት ታካሚዎች ቁጥር 20 ደርሷል ሲሉ በእስር ላይ የሚገኙት ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ለፍርድ ቤት ገለጹ። ከእስር ቤት ወደ ፍርድ ቤት በአቃቢ ሕግ ምስክር አለማቅረብ ምክንያት መመላለስ እንደመረራቸውም ታዋቂው…
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ሊያካሂድ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2010) የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ከጥር 12/2010 ጀምሮ ለ8 ቀናት በባህርዳር ከተማ እንደሚካሄድ የኢሳት ምንጮች ገለጹ። በስብሰባው ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና በማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ከአራት ጊዜ በላይ በጉባኤው ተመርጠው የሰሩ የብአዴን አባላት ይገኛሉ ተብሏል። ሕወሃትም ከጉባኤው በፊት ባልተለመደ…
ሁለት የስውዲን ፓርላማ አባላት ለመንግስታቸው ጥሪ አቀረቡ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2010) ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለውን ግድያና የሰብአዊ መብት ጥሰት ችላ ከማንልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ሲሉ ሁለት የስውዲን ፓርላማ አባላት ለመንግስታቸው ጥሪ አቀረቡ። አንድሬስ አስተርበርግና ማሪያ አንደርሰን የተባሉ የስዊዲን ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ጭፍጨፋ በቸልታ የምናየው ከሆነ አጠቃላይ የእርስ…
በአማራ ክልል ከ20 በላይ ሰዎች ተገድለዋል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2010) በአማራ ክልል ተደጋጋሚና ድንገተኛ ጥቃት ባለፈው ወር ብቻ በአገዛዙና በመንግስት ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች መሞታቸውን በብሔራዊ የጸጥታና ደህንነት ምክር ቤት ላይ የቀረበ ሪፖርት አመለከተ። ከሟቾቹ መካከል የቀበሌና የወረዳ አስተዳደር ባልደረቦች እንደሚገኙበት ከአማራ…

… “ያሰብኩት ተሳካ ያለምኩት ደረሰ፣ ሃሳቤም ተሟላ መንፈሴም ታደሰ፤…” ለዛሬዋ ጽሁፌ መግቢያነት የመረጥኳት ግጥም፣ በእውቁ ድምጻዊ በጥላሁን ገሠሠ ከተቀነቀኑት አያሌ የማኅበራዊ ዘርፍ ዘፈኖች አንዱ የሆነው ዘፈን አዝማች ናት(በሃሳባችሁ ዜማውን እያስታወሳችሁ ተከተሉኝ፤ በተለይ ከአጃቢ የሙዚቃ መሳሪያዎች መካከል ጎልታ የምትሰማዋን፣ የአየለ ማሞን…
የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ቀን ታሕሳስ 28/2010የ.መ.ቁ 001/06/2017 ሃገራችን በቀውስ ተወጥራ ሰላምና ጸጥታዋ መስቀለኛ መንገድ ላይ ደርሷል። ወገናችን የአማራው ሕዝብ ከባድ የህልውና አደጋ ተደቅኖበት በእልህ አስጨራሽ ተጋድሎ ላይ ይገኛል። ይህን በሃገራችንና በሕዝባችን ላይ የዘመተውን ፋሽስት የወያኔ ቡድን ከላያችን…