እግዚአብሔር የመፍጠሩን ስራ በሰማይንና በምድር ጀምሮ፤ የቀረውን ፍጥረት በየመልኩና በየዘሩ  ከፈጠረ በኋላ፤ ሰውን የፍጥረቱ መደምደሚያ ቁንጮና ጉልላት አድርጎ  በአርያውና በመልኩ በእለተ  ዓርብ አጠናቆ አረፈ (ዘፍ 2፡2 ) ።  ከዚያ በኋላ ግን ፍጥረታት በየመልካቸውና በየዘራቸው በቅብብሎሽ (በውርስ) እንዲራቡ አደረጋቸው። ከኦሪቱ ሳይሻገሩ በኦሪቱ…

አባይ ሚዲያ ዜና  የኢህአዲግ ስራ አስፈጻሚ ሲያደርግ በቆየው ስብሰባ ላይ የኦህዴድ አባላት በመረጃ በመታደገፍ በህውሃት ድርጅት ላይ ከፍተኛ ትችት ማቅረባቸው ተሰምቷል። ህውሃት በውስጡ ያቀፋቸው ከፍተኛ ባለስልጣናቱ በስማቸው በአዲስ አበባ እንዲሁም በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች ያካበቱዋቸውን ሃብትና የገነቧቸውን ድርጅቶች ከማስረጃ ጋር በማያያዝ…

አባይ ሚዲያ ዜና አቤነዘር አህመድ በደቡብ አፍሪካ ጀርሚስቶን ከተማ ሁለት ባቡሮች ተጋጭተው በደረሰው አደጋ በርካታ ሰዎች መጎዳታቸው ተዘገበ። ከጁሃንስበርግ 20 ኪሜ በስተምስራቅ በምትገኘው በዚች ከተማ በደረሰው አደጋ ወደ 226 የሚደርሱ ሰዎች መጎዳታቸው ተገልጿል። በደረሰው አደጋ የሞተ ሰው እንደሌለ  የደቡብ አፍሪካ…

ጌታቸው ሽፈራው “እንደ አለመታደል ሆኖ የራሴን እውቀት በቀጥታ ለተተኪ ኢትዮጵያውያን ሐኪሞች ማስተላለፍ ባልችልም በርካታ ሃኪሞችን በራሴ ወጪ ሲውዲን ሃገር ልኬ በማስተማር የዘርፉን እውቀት ወደ ሃገራችን ሃኪሞች እንዲያሸጋግሩ አመርቂ ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ፡፡ ” ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ቀን፡ 22/02/2010 ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት…

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ “የተሻለ ሀገራዊ መግባባትን” ለመፍጠር የሚወሰዱ እርምጃዎች እንደሚኖሩ ገልጿል። የሥራ አስፈጻሚው የእርምጃ ውሳኔዎች ከዕርቅና ሀገራዊ መግባባት አንጻር ፋይዳቸው ምንድን ነው? [embedded content] Share:

(የጀርመን ድምጽ) ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል በገና ዋዜማ ባለቤቷ፣ የልጇ አባት እስክንድር ነጋ ይፈታል ብላ ተስፋ አድርጋ ነበር። ለባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል እስክንድር ይፈታ ይሆናል የሚል ተስፋ የሰጣት ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ሹማምንት የሰጡት መግለጫ ነው።