የሰው ልጅ መሬት ላይ የሚኖረው  አጭር እድሜ ነው፡፡  ዓለም ሰፊ ናት ለሁላችንም የምትበቃ ነበረች፡፡ ፈጣሪ ከፈጠረው ተፈጥሮ ላይ የሰው ልጅ ጥበብ ሲጨመርበት ደግሞ ይበልጥ ምቹና ውብ በሆነች ነበር፡፡ እንደ አለመታደል ሆኖ ግን በጥቂት ክፉ ስግብግብና ጨካኝ ሰዎች ምክንያት አብዛኛው የአለም…

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል የድንበር አዋሳኝ ቦታዎች ላይ የተከሰተው ግጭት መጠነ ሰፊ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ፡፡ የግጭቱን መንስኤ እና ያደረሰውን ጉዳት ለመመርመር በገዥው ፓርቲ ፓርላማ የተቋቋመው የሱፐርቪዥን ቡድን፤ የግጭቱ ሰለባ የሆኑ የሁለቱን ክልል ተፈናቃዮች በማነጋገር ያጠናቀረውን ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ በሪፖርቱ…

280 SHARES አቶ ለማ መገርሳ ሻምፒዮና ሆነው የወጡበት የኢህአዴግ መግለጫ መድረክ በይታገሱ ዘውዱ(በዚህ ጽሑፍ የተንፀባረቀው አቋም የጸሐፊው እንጂ የርዕዮት ሚድያ አይደለም)መግቢያ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ከባቢንና የመገናኛ ብዙሃንን አየር አጨናንቆ ሲወዛግብ የሰነበተው ገዥው ግንባር ከ17 ቀን ስብሰባና መገማገም በኋላ ደረስኩበት ያለውን የመግባቢያ…