(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010) ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ባለጸጋ ሼህ መሃመድ አላሙዲንን ጨምሮ 60 ያህል እስረኞች ከሆቴል ወደ ወህኒ ቤት መሸጋገራቸው ይፋ ሆነ። የሳውዳረቢያ መንግስት በድርድር እንዲፈቱ የጣለባቸውን የገንዘብ መጠን ለመክፈል ያልፈቀዱት እስረኞች በወህኒ ሆነው የሙስና ክስ እንደሚመሰረትባቸውም ተመልክቷል። ምግብን ሳይጨምር ለመኝታ ብቻ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010) ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ሆነበት የተባለውና ሁለት ጊዜ የተመረቀው የጎንደር የውሃ ፕሮጀክት መቋረጡ ተገለጸ። የህዝብ ቁጣ ይቀሰቀሳል በሚል ጉዳዩ በሚስጢር መያዙም ታውቋል። በሌላ በኩል ጎንደርን ጨምሮ በአማራ ክልል በበርካታ ከተሞች የውሃና መብራት አገልግሎት መቋረጡ ታውቋል። ከውሃና…
ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ደብዳቤ ተጻፈ  

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010) የአሜሪካው ኮንግረስማን ማይክ ኮፍማን በአሜሪካ በሚኖሩ ተቃዋሚዎችና ጋዜጠኞች ላይ የሚደረገው የስለላ ተግባር እንዲቆም በማሳሰብ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ደብዳቤ መጻፋቸው ታወቀ። ኮንግረስማን ኮፍማን የህወሃት አገዛዝ በውጭ በሚኖሩ ተቃዋሚዎችና ጋዜጠኞች ላይ የሚያደርገው የኢንተርኔት የስለላ ተግባር እየተጠናከረ በመምጣቱ…
ኦብነግ የህወሃት ወታደሮችን መግደሉንና ማቁሰሉን አስታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር /ኦብነግ/ከኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች ጋር ባደረገው ውጊያ በርካታ ወታደሮችን መግደሉንና ማቁሰሉን አስታወቀ። የኦጋዴን የዜና ወኪል የኦብነግን አባል ጠቅሶ እንደዘገበው ውጊያው የተካሄድው ታህሳስ 30/2010 ነው። በሁለቱ ወገኖች መካከል በተደረገው ውጊያ በመንግስት በኩል ማርጋገጫ ባይገኝም የመንግስት…
በደሴ የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010) በደሴ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ። ፒያሳ በሚባለው አካባቢ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት የደረሰውን የቦምብ ጥቃት ተከትሎ የእስር ርምጃ በመወሰድ ላይ መሆኑም ታውቋል። በሌላ በኩል በአዲስ አበባ የትግል ጥሪ ወረቀት ሲበተን አድሯል። በከተማዋ የተለያዩ ክፍሎች በተበተነው በዚሁ የትግል ጥሪ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 1/2010) የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት/ንብረት የሆነው ኤፈርት በ745 ሚሊየን ብር ያስገነባው የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካ ስራ ጀመረ። የመንግስት መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት በሳምንት 1 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የሚያስገኘው ይህ ፋብሪካ በቀን እስከ 5 ኪሎ ግራም ወርቅ ያመርታል። ኤፈርት ከዚህም በተጨማሪ…

የ2018 የአመቱ ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያውያን ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ- ኢን ዘ ሃውስ) እና የዙሪክ ስዊዘርላንድ ኢትዮጵያውያን እስፖርት ፌደረሽን በኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ የተመረጡ (ጌታቸው ረዳ)   መግቢያ ፡ ይህ ሰነድ ለብዙዎቹ የተቃዋሚ ድረገጾች ልኬአለሁ። አንዳንዶቻችሁ ለምን ይተቸናል ብላችሁ ከዚህ ጸሐፊ ጋር…

(በቀሲስ አስተርዓየ ጽጌ) እግዚአብሔር የመፍጠሩን ስራ በሰማይንና በምድር ጀምሮ፤ የቀረውን ፍጥረት በየመልኩና በየዘሩ  ከፈጠረ በኋላ፤ ሰውን የፍጥረቱ መደምደሚያ ቁንጮና ጉልላት አድርጎ  በአርያውና በመልኩ በእለተ  ዓርብ አጠናቆ አረፈ (ዘፍ 2፡2 ) ።  ከዚያ በኋላ ግን ፍጥረታት በየመልካቸውና በየዘራቸው በቅብብሎሽ (በውርስ) እንዲራቡ አደረጋቸው።…