ዘመናዊው የፖለቲካ ትውልድ ብለን ልንጠራው የምንችለው የኛው ትውልድ፣ የፖለቲካ ዕድሜው ከ60 ዓመታት አያልፍም። ከተግባራዊ እርምጃው ዘንድ እንነሳ ካልን ደግሞ ፣ በእርግጠኝነት ከታህሳስ 1953 ዓም በትውልዱ የተወሰደው የመፈንቅለ ንግሥና እርምጃው ዘንድ ይጀምራል። በብዙው የትውልዱ ምሑራን ዘንድ የወታደሩን ክፍል እንቅስቃሴ የትውልዱ አካል…
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ45 ሰዎች ሕይወት አለፈ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ርዕሰ መዲና ኪንሻሳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ45 ሰዎች ሕይወት አለፈ። በአደጋው ከሞቱት ውስጥ አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸው ታውቋል። ከአፍሪካ ከተሞች በሕዝብ ብዛት በሶስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘውና 12 ሚሊየን ያህል ሕዝብ የሚኖርባት የኮንጎዋ ርዕሰ…

በተለያዩ ወቅታዊና አንገብጋቢ የአገር ጉዳዮች ላይ በተዋዛና በስላቅ መልክ እጅግ ጠቃሚ መልዕክቶችን ለረዥም ዓመታት ሲያስተላልፍ የነበረውና በተለይም “ዋዛና ቁምነገር” የተባለውን መርሃ ግብር በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ጋዜጠኛ አበበ ቶላ ከኢሳት ጋር ያለውን ግንኙነቱን ማቋረጡን በለቀቀው ቪዲዮ አስታውቋል። አቤ ቶኪቻው…
የውጭ ጉዲፈቻ ታገደ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) ኢትዮጵያ ሕጻናትን በጉዲፈቻ ወደ ውጭ ለመውሰድ የሚፈቅደውን ሕግ በፓርላማ በኩል አገደች። ሕጉ የታገደው በጉዲፈቻ ስም በውጭ ዜጎች ከኢትዮጵያ የሚወሰዱ ሕጻናት ለበርካታ ጊዜያት በአሳዳጊዎቻቸው ከፍተኛ በደል እንደሚደርስባቸው በመታወቁ ነው ተብሏል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በጉዲፈቻ መልክ ከኢትዮጵያ የሚወሰዱ ሕጻናት ብዙዎቹ…
ሰላም ባስና ዳሽን ቢራ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) በኢትዮጵያ የተከሰተውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በተጠራ አድማና ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሰላም ባስና ዳሽን ቢራ አስታወቁ። የቢቢሲ የአማርኛው አገልግሎት ያነጋገራቸው የሁለቱ ድርጅቶች ሃላፊዎች እንዳሉት በአድማውና በጥቃቱ ምክንያት ከኪሳራ ባሻገር ህዝቡ በአገልግሎታችን እንዳይጠቀም ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጥሯል። ሰላም ባስ…
በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተጎዱ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) በአምቦ ዩኒቨርስቲ በተነሳ ተቃውሞ ተማሪዎች መጎዳታቸው ታወቀ። ባለፈው እሁድ የገና በአል ላይ በምግብ አዳራሽ ውስጥ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ግጭት መፈጠሩ የታወቀ ሲሆን እስከትላንት ድረስም መቀጠሉ ታውቋል። በዩኒቨርስቲው የሰፈረው የአጋዚ ሰራዊት ተማሪዎች ላይ ክፈኛ ድብደባ መፈጸሙን ተከትሎ የዩኒቨርስቲው…
የፖለቲካ እስረኞች ከ15 እስከ 18 አመታት የእስር ጊዜ ተፈረደባቸው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) በኢትዮጵያ 33 የፖለቲካ እስረኞች ከ15 እስከ 18 አመታት የእስር ጊዜ ተፈረደባቸው። የፊደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ሚፍታህ ሼህ ስሩር የክስ መዝገብ  በግንቦት 7 የተከሰሱ 33 ግለሰቦች ላይ የፍርድ ውሳኔ ሰጥቷል። ግለሰቦቹ በፖለቲካ…
እነ አቶ በቀለ ገርባ የ6 ወራት ተጨማሪ እስራት ተወሰነባቸው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላት የሆኑ ተከሳሾች ፍርድ ቤትን ደፍራችኋል በሚል የ6 ወራት ተጨማሪ የእስራት ቅጣት ተወሰነባቸው።ውሳኔው የተለለፈው የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት የራሱን ውሳኔ በመሻር ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ…
ዶክተር ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤልን የወሲብ ቅሌት ይፋ ሆነ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) የሕወሃት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤልን የወሲብ ቅሌት የሚያሳይ ማስረጃ ይፋ ሆነ። ዶክተር ደብረጺዮን በወሲብ ጉዳይ ላይ የኢሜልና የኢንተርኔት ግንኙነትን የሚያጋልጥ መረጃ ተሰብሮ ወጥቷል። በወጣው መረጃ ላይ ዶክተር ደብረጺዮን ዘወትር የሚጎበኟቸውን የወሲብ ድረገጾች፣ከዝሙት አዳሪዎች ጋር ያደረጓቸውን ግንኙነቶችና…

የሰሞኑ ዜናዎች ትግራይ Vs አማራ (Miky Amhara) ትግራይ ————– 1. የእንግሊዙ ኢንትሬድ ኩባንያ በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ዘርፍ ሊሰማራ ነው (ታህሳስ 30፣2010 ፋና) 2. መሰቦ ሲሚንቶ የ70 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረመ (ታኅሳስ 29-2010 ሪፖርተር) 3. ኤፈርት በ745…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010) ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ሆነበት የተባለውና ሁለት ጊዜ የተመረቀው የጎንደር የውሃ ፕሮጀክት መቋረጡ ተገለጸ። የህዝብ ቁጣ ይቀሰቀሳል በሚል ጉዳዩ በሚስጢር መያዙም ታውቋል። በሌላ በኩል ጎንደርን ጨምሮ በአማራ ክልል በበርካታ ከተሞች የውሃና መብራት አገልግሎት መቋረጡ ታውቋል። ከውሃና…