የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት 3ኛ ጉባዔ የአቋም መግለጫ! (pdf) ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅዳሜ ጥር ፭ ቀን ፪ሺህ፲ዓ.ም. እኛ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት 3ኛ ጉባዔ ተሳታፊዎች ጥር 5 ቀን 2010 ዓም ባደረግለው ጉባዔ፣ ድርጅቱ ባለፉት 5 ዓመታት ያከናወናቸውን የተለያዩ ተግባሮች…

በገነት ዓለሙ ኢሕአዴግ ከታኅሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ታኅሳስ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ድረስ ያካሄደውን ‹‹የሁኔታዎች ግምገማ›› ካጠናቀቀ በኋላ፣ በተለይም የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ሊቃነ መናብርት ታኅሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. በሰጡት አምስት ሰዓት የፈጀ ‹‹መግለጫ›› ግንባሩ የውስጠ ፓርቲ…

የተበላሸው ብድር 3.6 ቢሊየን ብር ነው ተባለ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰፋፊ እርሻዎች ካበደረው 5.6 ቢሊየን ብር ውስጥ 3.6 ቢሊየን ብር የተበላሸ ብድር ሆኗል ሲል አረጋገጠ። ልማት ባንኩ ለሰፋፊ እርሻዎች መቀበል የጀመረውን የብድር ጥያቄም ማቆሙን አስታውቋል። በአብዛኛው የትግራይ ተወላጆች ለተሰማሩበት የጋምቤላ…

ሰሞኑን ሸገር ታይምስ ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ጋር ቃለመጠይቅ አካሂደው ነበር፡፡ በቃለመጠይቁ ወቅት ስለኦሮሞና አማራ የእርስበርስ ግንኙነት ተጠይቀው የነበረ ሲሆን ሀሳባቸውን እንዲህ ሲሉ አካፍለዋል፡፡ ሸገር ታይምስ፡– ኦሮሞና አማራ አንድ ነን፣ ማንም አይለየንም የሚሉ መድረኮች ሲዘጋጁ አስተውለናል። በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጾች ደግሞ ሁለቱ…