ከነገ በስተያ ከሚለቀቁት መካከል ከአንድ ዓመት በላይ እሥር ቤት የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና ይገኙበታል። አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ —  ከነገ በስተያ ከሚለቀቁት መካከል ከአንድ ዓመት በላይ እሥር ቤት የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና…

ከነገ በስተያ ከሚለቀቁት መካከል ከአንድ ዓመት በላይ እሥር ቤት የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና ይገኙበታል። አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ —  ከነገ በስተያ ከሚለቀቁት መካከል ከአንድ ዓመት በላይ እሥር ቤት የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና…

ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚታየው አለመረጋጋት ምክንያቱ ‘የሕገ መንግሥቷ አንቀፅ 39 ነው’ ሲሉ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ አስታውቀዋል። አሥመራ – ኤርትራ —  ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚታየው አለመረጋጋት ምክንያቱ ‘የሕገ መንግሥቷ አንቀፅ 39 ነው’ ሲሉ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ አስታውቀዋል። ሃገሪቱ ውስጥ ለሚስተዋለው “የጎሣና…

ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚታየው አለመረጋጋት ምክንያቱ ‘የሕገ መንግሥቷ አንቀፅ 39 ነው’ ሲሉ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ አስታውቀዋል። አሥመራ – ኤርትራ —  ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚታየው አለመረጋጋት ምክንያቱ ‘የሕገ መንግሥቷ አንቀፅ 39 ነው’ ሲሉ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ አስታውቀዋል። ሃገሪቱ ውስጥ ለሚስተዋለው “የጎሣና…

በእዚህ የጉዳያችን ዘገባ ስር የሚከተሉት ርዕሶች ተካተዋል – የዛሬ የሰኞ ጥር 7/2010 ዓም ክስተቶች  የአቶ ኢሳያስ የረጅም ጊዜ ወዳጅ -ግብፅ እውን ኤርትራ የለችም? አቶ ኢሳያስ ህወሓትን የእዚህን ያህል ተናግረዋት አያውቁም ህወሓትም እንዲህ ስድብ ውጣ አታውቅም  ኢትዮጵያ፣ግብፅ፣ሱዳን እና ኤርትራ ጦርነት ሊለኩሱ ነው?…

የውሸት ወሊድ መቆጣሪያ ሲጠቀሙ ቆይተው ይሆናል፡፡ ሕፃን ልጅዎ ጉንፋን ሲይዘው ለማስታገስ ብለውም ከኦፒኦይድ ማለትም የመድኃኒት ዝርያ ሆኖ አላግባብ ጥቅም ላይ እየዋለ በመሆኑ በተለይ በአሜሪካ ከፍተኛ የጤና ቀውስ እያስከተለ ከሚገኘው ንጥረ ነገር የተሠራ ሲረፕ ሰጥተውት ይሆናል፡፡ ከወባ በሽታዎ ለመዳን ወይም ቀድመው…

We are pleased to provide you with the first Media Measurement report with audience statistics on Top TV Stations and Top Radio Stations for Quarter 1 2017 in Ethiopia, where the GeoPoll Media Measurement service is currently available.  Media Measurement…
“ብሔሮች ተገንጥለው የራሳቸው ነፃ መንግሥት እስከ ማቋቋም ማስተማርና መተታገል አለብን” – የኢሕአፓ መጋቢት 1976 ዓ.ም ፕሮግራም

ኢሕአፓ መጋቢት 1976/ዓ.ም ፕሮግራሙ “ብሔሮች ተገንጥለው የራሳቸው ነፃ መንግሥት እስከ ማቋቋም ማስተማርና መተታገል አለብን ብሏል” ለኢሕአፓ መልስ “ክፍል 3” ጌታቸው ረዳ ዘብሔረ አክሱም (ኢትዮ ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) ከላይ የሚታዩት ተዋጊዎች ‘ጀብሃ’ የተባለው የሽምቅ ተዋጊ ሰልጣኞች ሲሆኑ “ዔን ኣልሳሕብ” በተባለ የፍልስጢኤም…

በማህበራዊ ሚዲያዎች የፖለቲካ ጉዳዮችን በመሄስ፣ ጥናትን መነሻ ያደረጉ ፅሁፎችን በማቅረብ እንዲሁም ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመተንተን የሚታወቁት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህሩ አቶ ስዩም ተሾመን፤ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ቀውሶች፣ በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እንቅስቃሴና አካሄድ እንዲሁም የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫና…
ሱዳን ተጨማሪ ወታደሮቿን ወደ ኤርትራ ድንበር አስጠጋች

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) ከግብጽ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ሱዳን ተጨማሪ ወታደሮቿን ወደ ኤርትራ ድንበር ከሰላ ማስጠጋቷን የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ትላንት በሱዳን ካርቱም የተገናኙት የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢብራሂም ጋንዱር ርምጃውን የወሰድነው በደረሰን…
አራት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ 10 ቆሰሉ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ታጣቂዎች አራት የመከላከያ ሰራዊት አባላትን መግደላቸውንና 10 ማቁሰላቸው ተገለጸ። ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በ14 የፖለቲካ እስረኞች ላይ የጥፋተኝነት ብይን ተሰቷል። በችሎቱ እንደተገለጸውም የንቅናቄው ታጣቂዎች በ2007 በሁመራ በኩል…
የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ታሰሩ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች መታሰራቸው ተገለጸ። ትላንት በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገውን የመቀሌ ከነማና የፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ግጥሚያን ተከትሎ በተነሳ ተቃውሞ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ከባድ ድብደባ እንደደረሰባቸው ታውቋል። ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ደጋፊዎችም ታፍሰው መታሰራቸውን…