ታቦቱ ነገ ተባርኮ ወደ ድንኳን ይገባል፤ ጥምቀት በድምቀት ይከበራል፤ የከተማው ምእመናን፣በኹለት ቀናት መቃኞውን ለመሥራት ይረባረባሉ፤ “በ2 እና3 ቀናት መቃኞው ይሠራል፤ከበዓሉ በኋላ አገልግሎቱ ይቀጥላል፤” “ሕዝቡ ደስታውን በከፍተኛ ደረጃ እየገለጸና ምን እናድርግ እያለ ይገኛል፤” ††† ብፁዕነታቸው፣ የይዞታ ካርታውን ከከንቲባዋ ወ/ሮ ጫልቲ ሳኒ…

አባይ ሚዲያ ዜና በሊቢያ በባርነት እየተሸጡ ያሉትን አፍሪቃውያን ስደተኞችን በመታደግ ወደ ትውልድ አገራቸው የመመለስ ሂደት እክል እንዳጋጠመው ተገለጸ። የስደተኞችን ጉዳይ የሚከታተለው አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት እንዳሳወቀው በሊቢያ ባገረሸው ጦርነት ምክንያት በፍቃደኝነት ወደ አገራቸው መመለስ የሚፈልጉ አፍሪቃውያንን ማጓጓዝ እንዳልተቻለ ጠቁሟል። በሰኞ…

አባይ ሚዲያ ዜና  ከ 500 በላይ የሆኑ እስረኞችን እንደሚፈታ የኢትዮጵያ መንግስት ማሳወቁን ተከትሎ በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ መግለጫ ሰጠ። ቀናት ከፈጀ ጥልቅ ውስጣዊ ግምገማ በኋላ በኢትዮጵያ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት ስምምነት ላይ መድረሱን ያሳወቀው የኢህአዲግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ …

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ትላንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ  528 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው ተቋርጦ እንደሚፈቱ ተናግረዋል፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ ውስጥ 115ቱ ጉዳያቸው በፌደራል ደረጃ የተያዘ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የተፈቺዎቹ ዝርዝር ባይገለጽም የተቃዋሚ[…]
ግብጽ ከሱዳንም ሆነ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አልፈልግም አለች

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 8/2010) የግብጹ ፕሬዝዳንት ጄኔራል አብዱልፈታህ አልሲሲ ከሱዳንም ሆነ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አንፈግም አሉ። በአካባቢው የተፈጠረው ውጥረት እንዲረግብ ፍላጎታችን ነው ያሉት ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ሀገራቸው በማንም ሀገር ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌላትም በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የሱዳን መንግስት በበኩሉ በግብጽና…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 8/2010) ሰኞ ረፋድ ላይ ከዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኢትዮጵያ ይበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በተፈጠረበት የቴክኒክ ችግር በዳላስ አይሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ መገደዱ ተሰማ። በተሳፋሪውም ሆነ በአውሮፕላኑ ሰራተኞች ላይ ምንም ጉዳት ሳይደርስ አውሮፕላኑ በሰላም ማረፉም ታውቋል። ተሳፋሪዎቹን ሆቴል ያሳደረው…
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የ2018 ተሸላሚ ሆነ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 8/2010) ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሁለት አለም አቀፍ ተቋማት በጋራ የ2018 ተሸላሚ አድርገው መረጡት። የሽልማት ስነስርአቱ ከነገ በስትያ በኔዘርላንድ ዘሄግ በከፍተኛ ስነስርአት የሚካሄድ መሆኑ ታውቋል። በስነስርአቱ ላይ የከተማዋ ከንቲባ እንደሚገኙም ከወጣው መርሃ ግብር መረዳት ተችሏል። በአለም አቀፍ ተቋማት…
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለአለም ጤና ድርጅት ራስ ምታት ሆነዋል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 8/2010) ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለአለም ጤና ድርጅት ራስ ምታት ሆነው መቀጠላቸውን ዘገባዎች አመለከቱ። የቀድሞውን የዚምባቡዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤን የአለም ጤና ድርጅት የበጎ ፈቃድ አምባሳደር በሚል በመሾማቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸው ውሳኔውን መሰረዛቸው ይታወሳል። አሁን ደግሞ ምንም እውቅናና ችሎታ የሌላቸውን…
ህወሃት በክልሉና በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያየ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 8/2010) ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ህወሃት በክልሉና በሀገራዊ ጉዳዮች እየተወያየ መሆኑን አስታወቀ። ሀገሪቱን ስጋት ላይ የጣሉ አመራሮች ላይም ርምጃ እንደሚወሰድም አስታውቋል። የህወሀት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የትግራይ ህዝብ በአመራሮቹ ላይ ጥርጣሬ…