በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ታህሳስ ሁለት ሽ አስር ዓ.ም. ባለፈው ሳምንት ስለ ልደት በዓል በቤተ ክርስቲያናችን አውደ ምህረት ላይ የቀረበውን በቪዲዮ የተመለከቱ ወገኖች፤  “ኢትዮጵያ በወያኔ እጅ ከመውደቋ በፊት  ከጌታችን ልደት[…]

ከገዥው ፓርቲና ከመንግሥት የሚጠበቀው “የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና መፈታት ሳይሆን ለሕዝብ ጥያቄዎች መልስ መስጠት ነው” ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጥሩነህ ገምታ ከቪኦኤ[…]

ከገዥው ፓርቲና ከመንግሥት የሚጠበቀው “የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና መፈታት ሳይሆን ለሕዝብ ጥያቄዎች መልስ መስጠት ነው” ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጥሩነህ ገምታ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ተናግረዋል።

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአሥራ ሰባት ቀናት ያህል ተሰብስቦ ስህተቶቹንና ድክመቶቹን ገምግሞ፣ በችግሮቹ መንስዔ ላይ መክሮ የሃሳብ አንድነትና መተማመን ፈጥሯል የሚል መግላጫ ማውጣቱ ይታወቃል። ሊወስዳቸው ስላቀዳቸው እርማቶችና እርምጃዎችም ዘርዝሯል።

የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ ለአቶ ለማ መገርሳ ድጋፉን ገለጸ። ንቅናቄው በወቅታዊ ጉዳዮችና በ አቶ ለማ መገርሳ ዙሪያ ባወታው መግለጫ እንዳለው አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ሆነው ብቅ ካሉ በኋላ በተንኮልና[…]
Ethiopia, Somaliland to Jointly Develop More Ports

Addis Ababa January 17/01/2018 Ethiopia and Somaliland have agreed to jointly develop additional ports to strengthen economic integration. Prime Minister Hailemariam Desalegn held talks yesterday with President Musa Bihi Abdi of Somaliland at his office. The two sides agreed to…
የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሰርጎ ገብ አክቲቭስቶችን እያሰለጠነ ነው።

የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሰርጎ ገብ አክቲቭስቶችን እያሰለጠነ ነው። በማሕበራዊ ድረገጽ ላይ የሚንቀሳቀሱና በተለይ በሐገር ቤት የሚኖሩ ወጣቶችን በመሰብሰብ ዳጎስ ያለ ክፍያ በመክፈል በለውጥ ሃይሉ አክቲቭስቶች ላይ የስድብና የስም ማጥፋት ዘመቻ እንዲያካሂዱ በማስተባበር እንዲሰሩ አያሰለጠነ መሆኑ ታውቋል። ሰሞኑን እንደ ዳንኤል ብርሃኔ…

“መወሰን፣ ቆራጥ መሆን ጥሩ ነገር ነው” ከብሉሙን ኢትዮጵያ መስራች ዶክተር እሌኒ ገብረመድህን በጋቢና ቪኦኤ ከዲጄ ፋትሱ @djphatsu ጋር ቆይታ አድርጋለች። (((ክፍል ሁለት)) #BlueMoonEthiopia #GabinaVOA #VOAAmharic #Ethiopia #Africa #Startup #AfricanStartup #innovation #EthiopianStartup #djphatsu

ዶክተር መረራ ጉዲናን ጨምሮ 115 እስረኞች ዛሬ መለቀቃቸውን ይፋ ከኾነበት ቅጽበት አንስቶ ጉዳዩ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መነጋገሪያ ኾኗል። እስረኞቹ ተፈቱ ከተባለበት ጊዜ አንስቶ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እስኪገናኙ ድረስ ረዘም ያለ ሰአት[…]

አባይ ሚዲያ ዜና  የኦፌኮ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ከአመት እስራት በኋላ በእረቡ እለት ነጻ ተለቀው ከቤተሰቦቻቸው እና ከደጋፊዎቻቸው ጋር ተገናኝተዋል። በአገሪቷ የተቀሰቀሰውን የህዝብ ቁጣ እንዲሁም የፖለቲካ ቀውስን በተመለከተ በቤልጄም ብራስልስ ተገኝተው ለአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ንግግር ማድረጋቸውን ተከትሎ በአገዛዙ ለእስር የተዳረጉት…