የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ሪፖርት – የእስካሁኑ ሒደት – ከሙሉቀን ተስፋው

የወሎ አማራ ሕዝብ በትግሬ ወያኔ የተገደሉ ወገኖቻችን በማሰብና በሃዘን ላይ የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ሪፖርት – የእስካሁኑ ሒደት – ከሙሉቀን ተስፋው የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል፡፡ ዕውነታው ግን ሌላ…
በአሜሪካ አትላንታ እና በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጣናን ለመታድግ በ$72,290 “ማሽን” ገዙ!

Global Coalition for Lake Tana Restoration : – THE HARVESTING MACHINE IS READY!***************************************************************************** Cost of the machine (including spare parts – see attached invoice) is $67,290 + Shipment (estimated $5,000) =$72,290. This happened because of you! Ethiopians in Atlanta and…

አክሎግ ቢራራ (ዶር) እረጋ ብለን ብናጤነው፤ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሚለያዩን ሁኔታዎች በላቀ ደረጃ የምንጋራቸው ጥሪቶች፤ የታሪክ ሂደቶች፤ ልምዶች፤ የጋራ መነሻዎችና ብናውቅበት፤ የጋራ መድረሻዎች አሉን። ብናውቅበት፤ የተፈጥሮ ኃብታችን ለአገራችን ሕዝብ ፍላጎት ይበቃል፤ ለሌችም ሊተርፍ ይችላል። በዚህ ወር ብቻ ኢትዮጵያ በዓለም ደረጃ ከፍተኛ…

(አማራ አፈለ ብሻው) የወያኔ ገመና ደጋግመን ስንጽፍ ወያኔዎች “ጸረ ትግሬ” ናችሁ ይሉናል። ብፁዕ አቡነ ማትያስ በደርጋና በወያኔ ዘመን። አቡነ ማትያስ አፍቅሮተ ሴት ዘሕወሓት ከ1974 ዓ.ም ጀምሮ ደርግን ሲያውግዙ ነበሩ። ዛሬ ደርግን ለማሞገስ ወያኔን ለመኮነን ሳይሆን የብፁዕ አቡነ ማትያስ አፍቅሮተ ሴት…

(ከታምራት ይገዙ) የአገራችን የፖለቲካ ቀውስ በየሴኮንዱ እየተለዋወጠ መሆኑን ሁላችንም እየተመለከትነው ነው ትላንትና ወዲያ ኢትዮጵያዊነት ያንገሸግሻቸው የነበሩት አቶ አባ ዱላ ቡዙዎቻችን ኢትዮጵያኖች ዘንድ ተጠልተው ነበር ትላንትና የዘመኑ አርበኞች ቄሮዎችና ፋኖዎች ባስነሱትና ባቀጣጠሉት ኢትዮጵያዊነት አቶ አባ ዱላም በተወሰነ ደረጃ ከህወሀት ነጻ ወጥተው…

ከዚህ በታች የተጻፈውን ፕሬዚደንት ትራምፕ አለ ተብሎ  ፌስቡክ ላይ ያገኘሁት ነው፤ “ነፃነታችሁን ካገኛችሁ ከ50 ዓመታችሁ በኋላ ለሕዝቦቻችሁ አስፈላጊውን የመገናኛ ዘዴ ካልሠራችሁላቸው እናንተ ሰው ናችሁ? እናንተ በወርቅ ላይ፣ በዕንቁ ላይ፣ በዘይት ላይ፣ በማንጋኒዝ ላይ፣ በዩራኒየም ላይ ተቀምጣችሁ ሕዝቦቻችሁ የሚበሉት ሳይኖራቸው ሲቀር እናንተ…
ራይላ ኦዲንጋ ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት ሰየሙ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 22/2010) የኬንያው ተቃዋሚ ፓርቲ መሪና ዕጩ ፕሬዝዳንት የነበሩት ራይላ ኦዲንጋ ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት ሰይመው ቃለ መሃላ ፈጸሙ። በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በተገኙበት ቃለ መሃላውን ሲፈጽሙ ለማሰራጨት የተዘጋጁት የሀገሪቱ ሶስት የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች በጸጥታ ሃይሎች ተዘግተዋል። ይህን ተከትሎም በዋና ከተማዋ ናይሮቢ…
መለስተኛ የበረራ ሰራተኞች ላይ እገዳ ተጣለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 22/2010) የኢትዮጵያ አየር መንገድ መለስተኛ የበረራ ሰራተኞቹን ወደ አሜሪካና ካናዳ እንዳይበሩ እገዳ መጣሉ ተነገረ። አየር መንገዱ የበረራ ሰራተኞቹ ወደ አሜሪካና ካናዳ እንዳይበሩ የከለከለው ወደ ሁለቱ ሀገራት የሚመጡ ባልደረቦቹ በመጡበት ጥገኝነት እየጠየቁ በመቅረታቸው ነው። ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ወር…
ኤች አር 128 ለድምጽ አሰጣጥ ሊቀርብ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 22/2010) ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀውና በአሜሪካ ምክር ቤት የወጣው ረቂቅ ሕገ ውሳኔ በምክር ቤቱ ለድምጽ አሰጣጥ እንደሚቀርብ ታወቀ። ሕገ ውሳኔው ለድምጽ አሰጣጥ የሚቀርበው በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት መርማሪዎች በሀገሪቱ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚመድበው ገንዘብ ተቸገረ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 22/2010) በኢትዮጵያ ያለው የውጭ ምንዛሪ እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ በመቀጠሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኤምባሲዎችና ለቆንስላ ጽህፈት ቤቶች የሚመድበው ገንዘብ መቸገሩ ታወቀ። ኤምባሲዎቹ እየገጠማቸው ያለውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመቅረፍ በየሀገሩ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በኢንቨስትመንት ማበረታቻና በቤት መስሪያ ቦታ እያግባቡ የውጭ…
በመቄት ከተማ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 22/2010) በሰሜን ወሎ መቄት ከተማ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ። ከወልዲያ ወደ ደቡብ ጎንደር የሚወስደው መንገድም ተዘግቷል። በጎንደር ዩኒቨርስቲ ተቃውሞ መነሳቱም ታውቋል። በሰሜን ወሎ በተለያዩ አካባቢዎች ውጥረት መቀጠሉ ታውቋል። መቄት ከወልዲያ ወደ ደቡብ ጎንደር በሚወስደው መንገድ ላይ ከሚገኙ ከተሞች አንዷ ናት።…
የወልዲያ እግር ኳስ ክለብ ተበተነ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 22/2010) የወልዲያ እግር ኳስ ክለብ ተበተነ። የክለቡ ተጫዋቾች የተበተኑት በአካባቢው ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት መሆኑን ስራ አስኪያጁ ገልጸዋል። የወልዲያ ክለብ ተጫዋቾችና አሰልጣኙ ከተማዋን ለቀው ሄደዋል ተብሏል። በሰሜን ወሎ የተለያዩ ከተሞች የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ ነው የቀጠለው። የአካባቢውን ከተሞች…

የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል። ዕውነታው ግን ሌላ ነው። የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ጥቃት ያደረሰው። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከትግሬዎች ንብረት በላይ የዐማራ ተወላጅ (ባንዶች) ንብረት ላይ ነው…