ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በአማራ እና በሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እየደርሰ ያለው ግድያና ጭፍጨፋ እንቅልፍ ከነሳቸው ኢትዮጵያውያን አንዱ ናቸው። ዶ/ር አክሎግ ብራራ ከሕብር ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለመጠየቅ የአማራ ልሂቃን እስከመቼ የአማራን መደራጀት እየገፉ ይኖራሉ በማለት ለአማራ ሊቅሃን ጥያቄ ያቀርባሉ። መሉ ቃለ…

የወያኔዎች ያቀዱት የትግራይ የግንጣላ አጀንዳ ውጭ አገር በሚኖሩ በአንዳንድ ታዋቂ ወጣት አማራዎች ይሁንታ እያገኘ ነው ጥያቄ ለወጣት ሔኖክ የሺጥላ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) ወያኔዎች ያቀዱትን ኢትዮጵያን የማፈራረስ አላማ በቁጣ የከተቱት ውጭ አገር የሚኖሩ አንዳንድ ኢትዮጵያዊያን ወጣት አማራዎች ወደ ወጥመዳቸው…

አውስትራሊያ ውስጥ የገበያ ሸመታ ለማካሄድ፣ የቤት ኪራይ ክፍያ ለመፈጸም ወይም የደመወዝ ክፍያ በጥሬ ብር መክፈልና መከፈል የትናንት ታሪክ እየሆነ ነው። አውስትራሊያ ውስጥ ስኬታማ ሕይወት ለመኖር የባንክ አካውንት ጠቀሜታው ከፍ ያለ ነው።

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የጅሃዲስ ዲፕሎማሲን ለማጥናትና ለመከላከል የተቋቋመ ማዕከል፣ የቻድ ዋና ከተማ በሆነችው በናጅማሜና ተመርቋል። ገለልተኛ የሆኑ የቻድ ምሁራን በዚህ ማዕከል/ፕሮጀክት ላይ በስፋት እየሠሩ እንደሆነ የታወቀ ሲሆን ይህ ቡድን በተለይም በወጣቶችና በህፃናት ላይ ፅንፈኝነትን ለመከላከል አስተዋፅኦ ማበርከት ዋነኛ አላማው…
የሼህ መሀመድ አላሙዲን ቤተሰቦች ታሰሩ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 23/2010) የሼህ መሀመድ አላሙዲን ቤተሰቦች ሳውዳረቢያ ውስጥ ታሰሩ። የቢሊየነሩ ተውልደ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦች የታሰሩት ሼህ መሀመድ አላሙዲን በድርድር ገንዘብ ከፍለው ከእስር እንዲወጡ የቀረበላቸውን አማራጭ ባለመቀበላቸው እንደሆነም ተመልክቷል። የሳውዳረቢያ መንግስት በቁጥጥር ስር ካዋላቸው ባለሃብቶች አንዱ የሆኑት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሼህ መሀመድ…
ሁሉን ያቀፈ ሀገራዊ ጉባዔ እንዲጠራ ጥሪ ቀረበ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 23/2010) በኢትዮጵያ ሁሉን ያቀፈ ሀገራዊ ጉባዔ እንዲጠራ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ማህበር ጥሪ አቀረበ። ማህበሩ ወቅታዊውን የኢትዮጵያ ሁኔታ የተመለከተ ባለ 34 ገጽ ሪፖርቱን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ጠመንጃ ያነሱ የነጻነት ሃይሎች፣ በሀገር ቤት የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የሚመለከታቸው ሁሉም የኢትዮጵያ ድርጅቶች…

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 23/2010) በወልቃይ የወርቅ ቁፋሮ ላይ የተሰማሩ የወልቃይት ተወላጆች ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተገልጸ። ልዩ ስሙ ኢድሪስ በሚባል የወርቅ ክምችት በሚገኝበት ስፍራ በወርቅ ቁፋሮ ስራ በተሰማሩ የወልቃይት ተወላጆች ላይ ድብደባውን የፈጸሙት በትግራይ ፖሊሶች የታገዙ በአካባቢው በሰፈሩ ሰዎች መሆናቸውን የደረሰን መረጃ…
በሰሜን ወሎ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 23/2010) በሰሜን ወሎ ያለው ውጥረት መቀጠሉ ታወቀ። በብአዴን አመራሮች የሚጠሩ ሰብሰባዎችም እየተበተኑ መሆኑ ተሰምቷል። ከቆቦ ጀምሮ እስከ መርሳ ዛሬ መንገዶች ዝግ ናቸው። ከቆቦ ወደ ትግራይ የሚመላለሱ ተሽከርካሪዎች በወታደሮች ታጅበው መሆኑን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በወልዲያ የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ…

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጽሕፈት ቤት ለአራት ዓመታት የዉጭ አገር የስራ ስምሪት ላይ ጥሎ የነበረዉን እገዳ  እንዳነሳ ለሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። አገዳዉ ሕገወጥ ጉዞን አባብሷል የሚል ትችት[…]

አባይ ሚዲያ ዜናጋሻው ገብሬ የኢትዮጵያ አድቮኬሲ ኔትዎርክ እና የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ህገ ረቂቅ 128ን ወደ አሜሪካ ምክር ቤት ምርጫ ለማራመድ እየቀናቸው እንደሆነ የሚቀርቡ መግለጫዎች እያስረዱ ነው።በዚህ ዲፕሎማሲያዊ ርብርብ የኦሮሞ ህዝብ ተጠሪዎች፤የሰቆቃ ተባራት ሰለባዎች፤ሌሎችም የሰባዊ መብት ጥሰትን የሚኮንኑ ድረጅቶች ተላክለውበታል።…

“ህወሓት እና ፍርሃት፡ ከቀበሌ እስከ መቀሌ” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅሁፍ፣ አህአዴግ በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ያጋጠመው ሽንፈትና በተለይ ደግሞ በህወሓት ልሂቃን ዘንድ ያስከተለው ከፍተኛ ድንጋጤና ፍርሃት ፍፁም ጨቋኝና ጨካኝ የሆነ መንግስት እንዲፈጠር ምክንያት መሆኑን በዝርዝር ተመልክተናል። በዴሞክራሲያዊ ምርጫ አማካኝነት በኢትዮጲያ ሕዝብ ዘንድ…

በሳምንቱ መጀመሪያ በአዲስ አበባ ተካሄዶ በነበረው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአፍሪካ ነጻ የአየር ትራንስፖርት ገበያ ስምምነት ይፋ ተድርጓል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ 23 የአፍሪቃ ሀገራት የፈረሙት ይህ ስምምነት በርካታ ጥቅሞች እንዳሉት[…]