(ኢሳት ዲሲ–ጥር 24/2018) የትግራይ ምሁራን የሕወሃትን አገዛዝ በማውገዝ ከሕዝብ ጋር እንዲቆሙ የአርበኞች ግንቦት ሰባትና የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ትህዴን/ ጥሪ አቀረቡ። ሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጡት መግለጫ እንዳሉት የትግራይ ምሁራን ሀገርን እየከፋፈለና የግጭት መንስኤ የሆነውን ህወሃት ባለመውገዝ ዝምታን መምረጣቸው…
በኬንያ የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ የተላለፈው ርምጃ ታገደ

(ኢሳት ዲሲ –ጥር 24/2010) የኬንያ መንግስት በሀገሪቱ ሶስት የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ የወሰደውን ርምጃ የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አገደ። የተቃውሞ ፓርቲ መሪና እጩ ፕሬዝዳንት የነበሩት ራይላ ኦዲንጋ ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት መሾማቸውን ተከትሎ የተፈጠረው ውዝግብ ለጣቢያዎቹ መዘጋት ምክንያት እንደሆነም ይታወቃል። ባለፈው ማክሰኞ…
ለስራ ወደ ውጭ ሃገራት መጓዝ የሚከለክለውን እግድ ተነሳ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 23/2010) መንግስት በገጠመው የውጭ ምንዛሪ እጥረት የተነሳ ለስራ ወደ ውጭ ሃገራት መጓዝ የሚከለክለውን እግድ ማንሳቱ ተገለጸ። እግዱ የተነሳው የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሟሉ በመቅረታቸው መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ከጥቅምት 2006 ጀምሮ ታግዶ የቆየው የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ከጥር 22…
የሕወሃት አገዛዝ የተበደረውን ገንዘብ መክፈል አልቻለም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 24/2010) የሕወሃት አገዛዝ ከውጭ ባንኮች በከፍተኛ ወለድ በተለያዩ ድርጅቶች ስም የተበደረውን ገንዘብ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት መክፈል እንደተሳነው ተዘገበ። ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ የደረሰ መረጃ እንዳመለከተው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ከተበደረው ገንዘብ ባለፈው ጥርና የካቲት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ…
እስረኞች በጉልበት ሰራተኝነት መሰማራታቸው ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 24/2010) በአፋር ክልል በሚካሄዱ የግንባታና የማምረት ስራዎች እስረኞች በጉልበት ሰራተኝነት መሰማራታቸውን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። ይህንን በአለም አቀፍ ሕግ የተከለከለው ድርጊት የሚፈጸመው ከአማራ ክልል በሚወሰዱ እስረኞች ላይ እንደሆነም ተመልክቷል። በተለይ በዳሎል አካባቢ በፖታሺየምና በጨው ማምረት ስራ ላይ የሚገኙ የሀገር…

(ለውይይት መነሻ) በዚህ ጽሁፌ ላንባቢዎቼ ለማቅረብ የፈለግሁት ሁለት ተያያዥ ጉዳዮችን ነው። የመጀመርያው፣ ወያኔ ላለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ሲፈጽማቸው የነበረውን “ነውሮች” እንዴት እንደ “ጽድቅ” እንደተጠቀማባቸውና የኢትዮጵያንም ህዝብ “ጽድቅ” ነው ብላችሁ ተቀበሉ ብሎ እንዳስገደንና እኛም በመላመድ ብዛት ተዋህዶን እንደተቀበልነው፣ ሁለተኛው ደግሞ ይህንን…

[በወንድወሰን ተክሉ-ጋዜጠኛ] **መነሻ ጭብጥ- ** ማክሰኞ እለት በወጣው የተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን መግለጫ ተቋሙ በወልዲያ ከተማ የተካሄደውን ጭፍጨፋ በጽኑ አውግዟል። ድርጊቱን የፈጸሙትና አዘው ያስፈጸሙትም በአስቸካይ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው በሚል አቋም ጉዳዩ በነጻና ገለልተኛ አጣሪ ሃይል እንዲጣራ ሲል ጠይቋል። ** ከተማይቱ…