መንደርደሪያ አንድ:- 1998 ዓ•ም የመለስ ትሩፋት ባለቤት አልባ ከተማ መፅሐፍ ” የአዲስአባ ፓለቲካ ምህዳር” በሚል ርእስ ስር በገፅ 252 ላይ የሚከተለውን ትለናለች፣ ” የ1998…
የቅ/ላሊበላ: ቤተ ጎልጎታ እና ቤተ ሚካኤል አብያተ መቅደስ ጥገና ነገ ቅዳሜ ይጀመራል

የጉዳት ዳሰሳ ጥናቱ፣‘ሌዘር ስካነር’ እና ‘ፎቶ ሜትሪ’ በተባለ ቴክኖሎጂ እገዛ ተከናወነ በቅድመ ዝግጅቱ፣ከቤተ ገብርኤልና ቤተ ሩፋኤል የተሳካ ዘላቂ ጥገና ልምድ ተወስዷል ለጥገናው ከአሜሪካ አምባሳደር ፈንድና ከ‘ዓለም ሞኑመንት ፈንድ’ 48 ሚ.ብር ተገኘ የጣሊያኑ ‘ስቱዲዮ ክሮቺ’ ኩባንያ እና መሐንዲሱ ሱቶኒ ስትል፣ጥገናውን ያከናውናሉ…
የኤችአር 128 ልዑካን ቡድን የሰኞው ድርድር ውጤት ማምጣቱንና  ለኢትዮጵያ መንግሥትም የ28 ቀን ገደብ መሰጠቱን ተናገሩ

አባይ ሚዲያ ዜናግርማ ቢረጋ ሰኞ ጃንዋሪ  29 ቀን 2018 የተደረገውን የኤችአር 128 የኢትዮጵያውያን ጉዳይ የሚመለከተው ረቂቀ ሕግ ወደ ምክር ቤት ቀርቦ ድምፅ እንዲሰጥበት በሚል የኢትዮጵያን አሜሪካውያን ከኬቨን ማካርቲ እና በርከት ካሉ የህግ አውጪዎች ጋር መወያየታቸው ይታወሳል ። እንደሚታወሰው በውይይታቸው ለኢትዮጵያ…

ሶስተኛው የጌድዮን ዳንኤል “ጌዲ እንደዋዛ” የተሰኘው የሙዚቃ አልበም በገበያ ላይ ዋለ። ጌድዮን በግል ህይወቱ ውጣውረድ ምክንያት ለስምንት አመታት ከሙዚቃ ህይወት ተለይቶ ቆይቶ ነበር። ዲጄ ፋትሱ @djphatsu ስለ አዲሱ የሙዚቃ አልበምና ስለሙዚቃ ህይወቱ አነጋግሮት ነበር። #GabinaVOA #VOAAmharic #EthiopianMusic #Ethiopia #djphatsu

የኩባው ኮምኒስት መሪ የፊደል ካስትሮ ልጅ ትናንት ሐሙስ ራሳቸውን ማጥፋታቸው ተነገረ። ዋሺንግተን ዲሲ —  የኩባው ኮምኒስት መሪ የፊደል ካስትሮ ልጅ ትናንት ሐሙስ ራሳቸውን ማጥፋታቸው ተነገረ። ሰበቡ፣ ለወራት ያህል በከፍተኛ ድብርትና የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ መክረማቸው ነው ተብሏል። ዕድሜያቸውም 68 ነበር። አባታቸውን…

በማህበራዊ መገናኛዎች ሰሞነኛ መወያያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል “ትግራይን የመገንጠል ሀሳብ” የሚለው ላቅ ያለ ትኩረት ስቧል፡፡ በእስር ላይ የሚገኙት የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የጤንነት ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል መባሉ በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ ለመከፈት ምክንያት ሆኗል፡፡

የጥምቀት በዓል አከባበር ከነገረ መለኮትና የአገር ታሪክ አኳያ መንደርደሪያ በመስጠት በዓሉ ከምን ነገሮች ጋር የተያያዘ እንደሆነ የተብራራበትና ከአሁኑ የቤተክርስቲያኒቷ ሁኔታ ጋር የተገናዘበበትን ትምህርተ ወንጌል እዚህ ላይ አቅርበንላችኋል።  […]

የሕዝብ ትግልን የወነጀለው የግንቦት 7 መግለጫ (በጌታቸው ሺፈራው) ግንቦት 7 ከትህዴን ጋር አወጣሁት ባለው መግለጫ   ባለፉት 3 አመት የተደረጉትን የሕዝብ እንቅስቃሴዎች በአንድ ዐረፍተ ነገር አፈር ድሜ አብልቷል።  በቀል የተፈፀመባቸው ናቸው[…]

(በጌታቸው ሺፈራው) ግንቦት 7 ከትህዴን ጋር አወጣሁት ባለው መግለጫ ባለፉት 3 አመት የተደረጉትን የሕዝብ እንቅስቃሴዎች በአንድ ዐረፍተ ነገር አፈር ድሜ አብልቷል። በቀል የተፈፀመባቸው ናቸው ሲልም ወንጅሏል። በመግለጫው የትህነግ/ህወሓት አባላት ያልሆኑት እርምጃ እንደተወሰደባቸው ከመግለፁም ባሻገር፣ “ካለፉት ሶስት አመታት ወዲህ በተለያዩ የአገሪቱ…