ለትግሉ ወገናዊ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ፣ የአርበኞች ግንቦት ሰባትና የደሚሂት የጋራ መገለጫ በሚመልከት

509 SHARES ነአምን ዘለቀ 1. ማናቸው ድርጅት አርበኞች ግንቦት 7 ጨምሮ ከአባላቱም ፣ከደጋፊዎቹም። ከህዝብም የሚመጣ ትችት መቀበል የግድ ነው (ግዴታው ነው)። ፍጹም ሰው እንደሌለ ሁሉ ፍጹም ድርጅት ሊኖር አይችልም። የሚሰሩ ደግሞ ይሳሳታሉ። ስህተቶችን በአግባቡና ገንቢ በሆነ መልኩ በልዩ ልዩ መስመሮች…

በመስከረም አበራጥር 26 2010 ዓ ም መስከረም አበራየኢህአዴግ ዕምብርት የሆነው ህወሃት መስራች አባላትን አንድ አሮጌ ሽጉጥ እና አንድ የሽንኩርት መክተፊያ ቢለዋ አስይዞ ደደቢት በረሃ ያስገባቸው ሆን ብሎ የትግራይን ህዝብ የሚበድል አማራ የሚባል “ባለ ሰባት ቀንድ” ጠላት አለን ብለው ማሰባቸው ነው፡፡…
አዲስ አበባ ለኦሮሚያ ተፈናቃዮች መሬት እንድታቀርብ ታዘዘች (ዋዜማ )

ዋዜማ ራዲዮጥር 26 2010 ዓ ም ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ የኦሮሚያ ተወላጆች የሚሆኑ ሰፋፊ ሄክታሮችን ከየትም ብለው በተቻለው ፍጥነት እንዲያዘጋጁ ለአዲስ አበባ የአስሩም ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊዎች ታዘዙ፡፡ ከከንቲባ ጽሕፈት ቤት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ለአስሩም ክፍለ ከተሞች በተበተነ…

በቀጣናው በሚደረገው የጸረ-ሽብር ዘመቻ እና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት በሚደረጉ ጥረቶች ቁልፍ ሚና እንዳላቸው የሚነገርላቸው ፕሬዝዳንት ኤድሪስ ዴቤ በቻድ ዜጎች ዘንድ ያላቸው ተቀባይነት እምብዛም ነው። ባለፈው ወር እንኳ በአገሪቱ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ከ100 በላይ ሰዎች በፖሊስ ታስረው ነበር።
Ethiopia lifts ban on domestic workers moving overseas

AFP Addis Ababa – Ethiopia has lifted a ban on domestic workers moving overseas after passing a new law to guard against ill-treatment, a government official said on Thursday. Africa’s second-most populous country instituted the ban five years ago following…

(ሸክም የበዛበት ትውልድ፡2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) በኹለንተናዊ የማህበራዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ የዓለምም ኾነ የሀገራችን ትንታኔዎች ውስጥ ሕዝብ የሚለው ቃል እጅግ ተዘውትረው ከሚነሱ ቃላት መሐከል ዋነኛውና የኹሉ ነገር ማጠንጠኛ ኾኖ እናገኘዋለን፡፡ እንግሊዘኛው መዝገበ ቃላት ሕዝብ (people) ማለት”The members of…

Washington Update – January 31, 2018 House leadership was briefed on Tuesday about the situation in Ethiopia by Ethiopian /Americans activists.   The meeting was organized in coordination with Congressman Chris Smith’s office and the Majority Leader office for the House leadership…