ለረጅም ዓመታት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው ብቻ ብዙ መከራ ሲደርስባቸው መቆየቱን የገለፁት የቁጫ ማህበረሰብ ተወካዮች፤ የማንነት ጥያቄያችን፣ መከራና እንግልታችንን እያባባሰው ነው ብለዋል። በቅርቡ የቁጫ ተወላጅ በሆነው የሶሲዎሎጂ ባለሙያው ሀብታሙ ሃ/ጊዮርጊስ የተፃፈውን በቁጫ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን “የቁጫ ታሪክ እስከ 2007” የተሰኘ…

(Ethio Asnesaw) ዳግማዊ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ። አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ ጋሸና ከተማ አካባቢ ከአለት ተፈልፍለው የተሰሩት ዳግማዊ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። በዳግማዊ ላሊበላ ውቅር…

344 SHARES በጠገናው ጎሹ እንደ  አብዛኛው  የኢትዮጵያ ተዋህዶ  ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ  የተወለድኩት፣ያደግሁትና ፊደል የቆጠርኩት ከሃይማኖቱ  መሪዎች ፣ ቄሶች ፣ ሰባኪ ወንጌላዊያን እና ሌሎችም አገልጋዮች  ጋር በተያያዘ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አስተያየት ወይም ትችት መሰንዘር እንደ ነውርና ከዚያም አልፎ እንደኅጢአተኝነት  በሚቆጠርበት  ማህበረሰብ…

የ iceaddis /አይስ-አዲስ/ የተሰኘዉ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ የአቶ ማርቆስ ለማ ለዚህ ሁሉ ጥያቄ መልሱ Virtual Reality ወይም ምናባዊ እውነታ ነዉ ይላሉ። አቶ ማርቆስ የሚመሩት የቴክኖሎጂ ኩባንያዉ በአዲስ አበባ የሚገኘዉ የጎይቴ ተቋም ጋር በመተባበር ከጥር 14-19 ቀን 2010…

በኢትዮጵያ እሥረኞች መፈታት ከጀመሩ በኋላ ተቃውሞ እና ግጭት ጋብ ያለ መስሎ ነበር ።ሆኖም ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በተለይ ሰሜን ወሎ ውስጥ በተለያዩ ከተሞች የተነሳው ግጭት አሁንም አለመርገቡ ነው የሚሰማው። የኢትዮጵያ መንግሥት ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ  «የተሻለ ሀገራዊ መግባባትን…
ቋሚ ሲኖዶስ: በሊቀ ትጉሃን ጌታሁን መኰንን ላይ የተላለፈውን ውግዘት አነሣ፤ቤተ ክርስቲያን እንዲያቋቁሙ ፈቀደ

“በገለልተኝነት ካሉት ወገኖቻችን፣ በፍቅር ልንቀራረብ እንጂ በጥላቻ ልንራራቅ አይገባም፤” “ከውጭው ሲኖዶስም የሰላም ጥረት የሚደረገው በመወጋገዝ ያተረፍነው ባለመኖሩ ነው፤” “ሊቁ ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን በመመለሳቸው ደስ ብሎናል፤” “ዕድሉ ለሁሉም ሊሰጥና ሁሉም ሊጠቀምበት ይገባል፤” /ካህናት እና ምእመናን/ ††† በሰሜን አሜሪካ ኒውዮርክ ሀገረ…