በአርቲስት ተስፋዬ ንጉሴ የተሳሉት የቀለም ስዕል ስራዎች በዩናይትድ ስቴትስ የጥበበኞች ከተማ በሆነችው ኒው ኦርሊየንስ ለዕይታ ሊቀርቡ ነው። በዚህ በያዝነው ወር አጋማሽ በሺዎች የሚቆጠሩ አለም አቀፍ የጥበብ ባለሙያዎችና አድናቂዎች በስዕል ኤግዚቢሽኑ ላይ ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አባይ ሚዲያ ዜናአቤኔዘር አህመድ በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራሮች ላይ ከፍተኛው ፍርድ ቤት የ 6 ወር የእስር ቅጣት ተወሰነባቸው:: የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት እነ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋ፣ አቶ አዲሱ ቡላላ እና አቶ…

አክሱም የጥንታዊት ኢትዮጵያ ስልጣኔ እምብርት፣ የጠንካራ መንግሥታዊ አስተዳደር ማዕከል እና የድንቅ ባህል መድረክ እንደነበረች ይታወቃል። የታቦተ ጽዮን መገኛ፣ የቅዱስ ያሬድ መፍለቂያ፣ የመጀመሪያው ጳጳስ አባ ሰላማ (ፍሬምናጦስ) መንበር፣ የዘጠኙ ቅዱሳን በዓት የነበረችው አክሱም በኢትዮጵያ የክርስትና ሐይማኖት ታሪክ ልዩ ክብርና ስፍራ አላት።…

‹‹ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ከአፍሪካ 18ኛ፣ ከዓለም 121ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡!!!››    ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ዶክተር እሸቱ ጮሌ ክበብ›› ‹‹ዔሊን ሊገሉሽ  መጡ?››  ይሎታል ‹‹ዔሊም እግዚሃብሄርም አለበት ወይ?››  ብላ ጠየቀች፡፡ደግም  ሌሎች ጎረቤቶቾ መጥተው ‹‹ዔሊን ሊገሉሽ  መጡ? ይሎታል›› ‹‹ዔሊም እግዚሃብሄርም አለበት ወይ!!!›› ብላ…

     #1: መግቢያ በአቶ ለማ መገርሳ ሊቀመንበርነት የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዳማ የ10 ቀን ዝግ ስብሰባ ለማድረግ ተቀምጧል። በዚህ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ድርጅታዊ፣ ክልላዊ፣ አገራዊ እና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በመመርመር ታላላቅ ውሳኔዎችንና የቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ በግምገማው ቃል አቀባይ ተነግሯል።…

ዋዜማ ራዲዮ- መገንጠልን እንደ ፖለቲካ ግብ ይዘው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ቡድኖች ለሀገራችን እንግዳ አደሉም። ህወሀትም ቢሆን በ 1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ የትግራይ ሪፐብሊክን የመመስረት ውጥኑን እንደ አጀንዳ ይዞ መነሳቱ ይታወሳል። በቅርቡ ደግሞ አንዳንድ የድርጅቱ ደጋፊዎች ደረሰብን ላሉት ጥቃት አፀፋ መገንጠል አማራጭ ነው…
ሚንሶታ ሰለሞን ደሬሳን አከበረች

ዋዜማ ራዲዮ-  በወለጋይቱ ጩታ መንደር የተወለደው ገጣሚ ፣ሀያሲ፣ ተመራማሪ ፣ ፈላስፋ ፣ መምህር ባጠቃላይ ገጸ ብዙው ኢትዮጵያዊ ሰለሞን ደሬሳ የእድሜውን እኩሌታ የኖረባት የአሜሪካ ግዛት የሆነችው ሚንሶታ ባሳለፍነው ሳምንት (ጃንዋሪ 26,2018) አርብ ምሽት በስራዋቹ ስታከብረው አምሽታለች። ሰለሞን ደሬሳ በህዳር ወር 2017…
ኢህአዴግን ማዋሀድ ኦህዴድን መድፈቅ ወይስ ኢትዮጵያዊነትን ማግነን?

የኦሕዴድ አመራር በኦሮሞ ህዝብ መሪነት ኢትዮጵያዊ ህብረ ብሄራዊነትን ገና ሳያጠናክር ወደ ውህደት ቢገባ አጀንዳውን እንደተነጠቀ ሊያስብ ይችላል፡፡ በውህድ ፓርቲ ውስጥ ደሞ በእንጥልጥል ላይ ያሉትን የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄዎች መመለስ አስቸጋሪ ነው የሚሆነው፡፡ የኦሕዴድ አመራር ሲያራምደው የከረመው ኢትዮጵያዊነትን በከፊል የማቀፍ አዝማሚያ ሕወሃትን የውህደት…

በሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ እና አካባቢው የሚኖሩ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆች በባሌ ዞን ቆላማ አካባቢዎች ከሱማሊያ ክልል ጋር በተፈጠረው ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች መርጃ እንዲውል ከ አንድ ሚሊዮን ብር በላይ አዋጡ ፤ ከአንድ[…]