በኬንያ ከተዘጉት ሶስት የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሁለቱ ስራ ጀመሩ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2010) የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋ ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት ሰይመው ቃለ መሃላ ሲፈጽሙ የሚያሳየውን ትዕይንት ለመዘገብ በመንቀሳቀሳቸው ከተዘጉት ሶስት የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሁለቱ ስራ መጀመራቸው ታወቀ። ሲትዝን የተባለው የግል ቴሌቪዥን ጣቢያ ግን አሁንም ከሳምንት በላይ ስርጭቱ እንደተቋረጠ ይገኛል።…
አዞላና ኢፓማ የተባሉ አረሞች ጉዳት እያደረሱ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2010) በጣና ሃይቅ ላይ አዞላና ኢፓማ የተባሉ አረሞች በተጨማሪ ጉዳት እያደረሱ ነው ተባለ። እምቦጭ አረም ሃይቁ ላይ እያደረሰ ያለው አደጋም አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል። በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የውሃ ሳይንስ መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር አያሌው ወንዴ የጣና ሃይቅ ባለፉት…
በጉዲፈቻ የተወሰዱ ሰባት ሺ ህጻናት የት እንደደረሱ አይታወቅም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2018) በጉዲፈቻ ከኢትዮጵያ ወደ ወጭ የተወሰዱ ሰባት ሺ ህጻናት የት እንደደረሱ እንደማይታወቅ የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ደሚቱ ሃምቢሳ ወደ ውጭ በጉዲፈቻ የሚሰጡ ህጻናት በተገቢው ህጋዊ አሰራር እየተፈፀመ አለመሆኑን ለፓርላማ ገልፀዋል፡፡ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ሚኒስትሯ ወይዘሮ…
የአለም ባንክ ቋሚ ድጋፍ ሊያደርግ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2010) በአዲስ አበባ ከተማ ከሚኖሩ ነዋሪዎች 200ሺ የሚሆኑት ራሳቸውን መመገብ ባለመቻላቸው የአለም ባንክ ቋሚ ድጋፍ ሊያደርግላቸው መሆኑ ተገለጸ። አቅመ ደካሞች ለሆኑት በየወሩ ቋሚ ክፍያ በመስጠት እንዲሁም ሌሎቹን ደግሞ በአካባቢ ጽዳትና መሰል ስራዎች ላይ እንዲሳተፉ በማድረግ ገንዘቡ እንደሚከፈላቸው ተመልክቷል።…
የአጼ ቴድሮስ ሐውልት ተመረቀ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 29/2010) የአጼ ቴድሮስ ሐውልት በደብረታቦር ከተማ በርካታ ሕዝብ በተገኘበት ተመረቀ። በደብረታቦር ዩኒቨርስቲ በ2 ሚሊየን ብር ወጪ የተሰራው የአጼ ቴድሮስ ሃውልት 7 ነጥብ 5 ሜትር ርዝመት ያለው ነው። በኢትዮጵያ የንግስና ታሪክ ከ1847 እስከ 1860 ኢትዮጵያን የመሩት አጼ ቴድሮስ የሀገር…

አርበኞች ግንቦት ሰባት የተሰኘው ድርጅት በዐማራ ሕዝብ ቁስል ላይ ጨው ነሰነሰ!  ውግዝ ከማርዮስ! ከግንቦት ሰባት ጋር ያበረ ዐማራ ጥቁር ውሻ ይውለድ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ ጥር ፳፰ቀን ፪ሺህ፲ዓ.ም. ቅጽ ፮ቁጥር ፭ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ግንቦት 7 የተሰኘው ድርጅት…
ስለ ወልቃይት ጠገዴው ጀግና ሻለቃ ጌታቸው ይርጋ (አባ ጣለው) – ከማስታወሻ ማህደር

ጌታቸው ይርጋ ከአባታቸው ከቀኛዝማች ይርጋ ነጋሽ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ብርጭቆ አድማሱ በ1927 ዓ/ም በወልቃይት ዓዲ ረመጥ ከተማ ተወለዱ። አባታቸው ቀኛዝማች ይርጋ ነጋሽ የጐንደር ክፍለ ሃገር ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ የነበሩ ናቸው። (ስለ ቀኛዝማች ይርጋ ነጋሽ ታሪክ አንድመጽሐፍ መጻፍ ይቻላል)። ጀግናው…
ኦህዴድ አፋቃሪ ህዋህት የሆንቱንና በኢሕአዴግ ምክር ቤት ከሚሰሩ 45 የድርጅቱ ባለስልጣናት 10ን አባረረ!

Team Lemma ኦህዴድ በኢሕአዴግ ምክር ቤት ኦሕዴድን ከሚወክሉ 45 አባላት አስሩን አባረረ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በኢሕአዴግ ምክር ቤት ውስጥ ኦህዴድን ከሚወክሉ 45 አባላት አስሩን ማባረሩ ታወቀ። ሙክታር ከድር እና ወይዘሮ አስቴር ማሞ ማዕከላዊ ኮሚቴው የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ…
የግንቦት 7 ከፍተኛ አመራራ የአበበ ቦጋለ እና የቀበሮዋ ታሪክ!

የግንቦት 7 ከፍተኛ አመራራ የአበበ ቦጋለ እና የቀበሮዋ ታሪክ! (በከፍያለው ጌጡ) ከእለታት ባንድ ቀን አንድ በጣም የተራበች ቀበሮ የጽሃይን መጥለቅ በጉጉት ስትጠብቅ ውላ ልክ ጸሃይ እንደጠለቀች ከጉሬዋ ወጣ ራቧ ሳይደፋት አንድ ነገር አግኝታ ለመብላት መኳተን ጀመረች። የሚበላ ፍለጋ ስትወጣ ስትወርድ…