ፊልሙ የተሰራው በጀርመናዊቷ የፊልም ተማሪ ሲሆን፤ እ.አ.አ. በ 2015 ዓ.ም ከናይሮቢ ማንዴራ ወደተባለች የኬንያ አንዲት ግዛት ይጓዝ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የደረሰበትን የአሸባሪዎች ጥቃት ላይ የሚያጠነጥን ታሪክ ነው። ይህ ፊልም ለዘንድሮው የሆሊውዱ የኦስካር ሽልማት እጩ ከሆኑት ፊልሞች ውስጥ አንዱ ነው።

በኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው ማረሚያ ቤት የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አራት አባላት ዛሬ የይግባኝ ክርክራቸውን ሳያሰሙ ቀሩ።

በኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው ማረሚያ ቤት የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አራት አባላት ዛሬ የይግባኝ ክርክራቸውን ሳያሰሙ ቀሩ።

BY David Brewster Saudi Arabia has recently finalised a deal to establish a naval base in Djibouti. Its UAE ally has just built major naval and air facilities at Assab in nearby Eritrea. The UAE also runs a military training centre in Mogadishu in…
የዘመነ አክሱም ስልጣኔ ቅርሶች የማን ናቸው?

በቀሲስ መንግሥቱ ጐበዜ ሉንድ ዩንቨርሲቲ ፣ ስዊድን (ቀሲስ መንግስቱ ጎበዜ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ አርኪኦሎጂ እና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል መምህር እና በሉንድ ዩንቨርስቲ የዶክትሬት የመጨረሻ ዓመት ትምህርታቸውን በታሪክ ዘመን አርክዮሎጂ በማጥናት ላይ ይገኛሉ) የአክሱም ሐውልት አክሱም የጥንታዊት ኢትዮጵያ ስልጣኔ እምብርት፣…

ሄርዘሊያ በተባለችው የእስራኤል ከተማ በተደረገው በዛሬው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገኝተዋል። የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥገኝነት የጠየቁ በርካታ ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ወደ መጡበት ሃገር ወይም ስደተኞቹን ለመቀበል ወደተስማሙ ሁለት የአፍሪካ ሃገሮች /ሩዋንዳና ኡጋንዳ/ በ3ወር የጊዜ ገደብ እንዲሄዱ የእስራኤል መንግስት ወስኗል።…
ዶናልድ ትራምፕ ወታደራዊ ሰልፍ እንዲዘጋጅ ጠየቁ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 30/2010) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ታላቅ ወታደራዊ ሰልፍ/ፓሬድ/እንዲያዘጋጅ ጠየቁ። በፕሬዝዳንቱ የቀረበው የወታደራዊ ትዕይንት ጥያቄ ከተለያዩ ወገኖች ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። ባለፈው አመት በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የፈረንሳውያኑ አመታዊ ባስቲል ዴይ ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ተገኘተው የነበሩት የአሜሪካው…
የበይነ መረብ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 30/2010) በአለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረሃይል የተጠራውን የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦ ዘመቻ ለማጠናከር ዛሬ የበይነ መረብ ዘመቻ በማካሄድ ላይ መሆኑ ታወቀ። ዘመቻው ፌስ ቡክንና ቲውተርን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ መረጃ መረቦች መጀመሩ ተገልጿል። የዘመቻው አላማ በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር…
ለፕሬዝዳንት ሙላቱ ህክምና የተጻፈው ደብዳቤ ሾልኮ ወጣ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 30/2010) ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ለህክምና ወደ ቻይና ይሄዳሉ በሚል ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት የተጻፈላቸውን የውስጥ ደብዳቤና የተመደበላቸውን የሰው ሃይል ብዛት የሚያሳይ መረጃ ይፋ ሆነ። የውስጥ ደብዳቤው ከፕሬዝዳንቱ ጋር ለህክምና ወደ ውጪ የሚጓዙት ሰዎች ብዛት 11 መሆኑን ያሳያል።…
ኦህዴድ 14 የምክር ቤት አባላትን አባረረ 4 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን አገደ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 30/2010) የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ 14 የምክር ቤት አባላትን በማባረር እንዲሁም አምባሳደር ብርቱካን አያኖን ጨምሮ 4 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን በማገድ ስብሰባውን አጠናቀቀ። ለአስር ቀናት በአዳማ ያካሄደውን ስብሰባ ትላንት ያጠናቀቀው ኦህዴድ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል፣አሳታፊ የፖለቲካ ስርአት እንዲኖርና ሰላምና ፍትህ…