ከዋና ዋና የሰራተኛ ተቀባይ  ሀገራት ጋር የስራ ውል ስምምነት ባልተጠናቀቀበት ሁኔታ የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት አራት አመታት በውጭ ሀገር የሰራተኛ ጉዞ ላይ የጣለውን እገዳ አንስቻለሁ ማለቱ ትርጉም አልባ መሆኑን ሪያድ ከተማ[…]

አሜሪካ በደቡብ ሱዳን መንግስት ላይ የጣለችውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ተከትሎ የጁባ መንግስት በዋሽንግተን የሚገኙትን አምባሳደሩን መጥራቱ ተሰማ። በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካና በደቡብ ሱዳን መካከል ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ያስከተለው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ በደቡብ ሱዳን ያለውን ችግር ለመቀነስ አስተዋጽኦ እንደሚኖረውም ተመልክቷል። አሜሪካ በደቡብ…

በእስር ላይ የሚገኙት የወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ አባላት ከፍተኛ ስቃይ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ለፍርድ ቤት ገለጹ። ችሎት ቀርበው የደረሰባቸውን በደልና ስቃይ የገለጹት የኮሚቴው አባላት በቀል እየተፈጸመብን ነው ሲሉም ተናግረዋል። በወልቃይት ጉዳይ በአደባባይ አቋማቸውን ያሳወቁትን ዳኛ ዘርአይ ወልደሰበትን በመቃወሜ ከህዳር 26 ጀምሮ…
የጁባ መንግስት በዋሽንግተን የሚገኙትን አምባሳደሩን ጠራ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2010) አሜሪካ በደቡብ ሱዳን መንግስት ላይ የጣለችውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ተከትሎ የጁባ መንግስት በዋሽንግተን የሚገኙትን አምባሳደሩን መጥራቱ ተሰማ። በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካና በደቡብ ሱዳን መካከል ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ያስከተለው[…]

ሜቴክ ያያ ማዳበሪያ ፋብሪካን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 9 ቢሊየን ብር እንዲከፈለው ጠየቀ። ማዳባሪያ ፋብሪካው ተሰርቶ መጠናቀቅ የነበረበት ከ6 አመት በፊት እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ። በሕወሃት ጄኔራሎች የሚመራው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን /ሜቴክ/ከያዛቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ያያ ማዳበሪያ ፋብሪካ አንዱ ነው። ሜቴክ…

ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በመገደብ ከቻይና ቀጥሎ በአለም ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች መባሉን የሀገሪቱ አገዛዝ አስተባበለ። በሕወሃት የሚመራው አገዛዝ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል በሰጠው መግለጫ ኢንተርኔት በኢትዮጵያ ተዘግቶ አያውቅም ሲል አስተባብሏል። ፍሪደም ሃውስ የተባለው አለም አቀፍ ድርጅት ሰሞኑን ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን በማፈን ከአለም…

ላለፉት 7 አመታት ያህል በወህኒ የቆዩት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አቶ አንዱአለም አራጌን ጨምሮ ከ700 የሚበልጡ እስረኞች እንዲፈቱ መወሰኑን የመንግስትና የፓርቲ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። ጠቅላይ አቃቢ ህግን ጠቅሰው መገናኛ ብዙሃኑ እንደዘገቡት በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ እንዲፈቱ የተወሰነላቸው እስረኞች ቁጥር በአጠቃላይ 746 ናቸው።…

ሀገራችን ውስብስብ በሆኑ ማህበራዊ፥ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እንዳሉባት እርግጥ ነው። እነዚህ ውስብስብና እርስ-በእርስ የተጠላለፉ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት በጥናትና ዕውቀት ላይ የተመሰረተ መፍትሄ መስጠት ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ያለው የፖለቲካ አመራር ሊኖር ይገባል። ችግሩ ሲፈጠር በነበረው ወይም ችግሩን በፈጠረው የፖለቲካ…

ዋሽንግተን ዲሲ —  ብቅ ባይ መስኮት የድምፅ መስምያ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉን ጠቅሰው በዛሬው ዕለት እንደዘገቡት፤ እስረኞቹ ክሳቸው ተቋርጦና በይቅርታ ሲሆን የሚፈቱ ሲሆን በይቅርታ ቦርድ የተወሰነላቸው እስረኞች ጉዳያቸው ሀገሪቱ ርእሰ ብሔር ቀርቦ ሲጸድቅና የተሀድሶ ስልጠና ከወሰዱ በኋላ…
Ethiopia: Eskinder Nega & Andualem Arage to Be Freed

Eskinder Nega and Andualem Arage. (Image: Amnesty International) Xinhua ADDIS ABABA — The Ethiopian government on Thursday gave pardons to 746 suspects including prominent opposition figure Andualem Arage and dissident journalist Eskinder Nega. The Ethiopia Federal Attorney General said the…