ሕወሃት የንጹሃንን ደም ከማፍሰስ እንዲቆጠብ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 2/2010) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የንጹሃንን ደም ከማፍሰስ ድርጊቱ እንዲቆጠብ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አንድነት እንዳይመጣ መሰናክል ከመሆን እንዲታቀብ ብጹእ አቡነ ኤዎስጣጤዎስ ጥሪ አቀረቡ። የመከላከያ ሰራዊት አባላትም ተግባራቸው የውጭ ወራሪን መመከት እንጂ ወገንን መግደል እንዳልሆነም መገንዘብ…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 2/2010) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና ታዋቂው ፖለቲከኛ አንዱአለም አራጌ የይቅርታ ሰነድ አንፈርምም በማለታቸው ከእርስ ላይለቀቁ ይችላሉ ተባለ። ሁለቱም እስረኞች የአርበኞች ግንበት 7 አባል ነን ብላችሁ ፈርሙ ተብለው በሌለንበት ነገር አንፈርምም፣ያጠፋነውም ነገር ስለሌለ ይቅርታ አንጠይቅም ብለዋል። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች…
የዋልድባ መነኮሳት የምንኩስና ቄባቸውን አውልቀው የእስረኛ ዩኒፎርም እንዲለብሱ ታዘዙ፤

(ሙሉቀን ተስፋው) በእስር ላይ የሚገኙ የዋልድባ መነኮሳት በእነ ተሻገር ወልደሚካኤል ክስ መዝገብ ጥር 30 ቀጠሮ ነበራቸው። ፍ/ቤት ግን አልቀረቡም። ያልቀረቡበት ምክንያት ደግሞ በክስ መዝገቡ የተከሰሱት ሁለቱ የዋልድባ መናኝ መነኮሳት ማለትም አባ ገ/እየሱሰ ኪዳነ ማርያም እና አባ ገ/ሥላሴ ወልደ ሃይማኖት የምንኩስና…

(ሄኖክ አበበ) Andualem Arage and Eskinder Nega ግርሃም አሊሰን የተባለው ጸሃፊ Destined for War በሚለው መጽሃፉ ላይ ቱሲዳደስ የሚባል የታሪክ ጸሃፊ የጻፈውን ሃሳብ እንደማጠንጠኛ አድርጎ ይጠቀማል። ሃሳቡ እንዲህ ይላል “It was the rise of Athens and the fear that this…
አቶ አማረ ወደ ፕ/ር አስራት ጠጋ ብለዉ “በዚህ እድሜዎ ወደ ፖለቲካ ትግል ምን አስገባዎት?” ሢሉ ጥያቄ አቀረቡ

አቶ አማረ ወደ ፕሮፌሰር አስራት ጠጋ ብለዉ “በዚህ እድሜዎ ወደ ፖለቲካ ትግል ምን አስገባዎት?” ሢሉ ጥያቄ አቀረቡ። ቀጥለዉም ወደ ማሙሸት አማረ ዞር ብለዉ ተመለከቱ …… ማሙሸት አማረ እና ፕሮፌሰር አስራት ወለደየስ (ሸንቁጥ አየለ) ማሙሸት አማረ ወደ ኢትዮጵያ ትግል የገባዉ ወያኔ…